ቀን (ተለዋዋጭ)

የ አሁኑን ቀን ማስገቢያ ወደ እርስዎ ተንሸራታች እንደ ተለዋዋጭ ሜዳ፡ ቀኑ ራሱ በራሱ ይሻሻላል ፋይሉን በሚጭኑ ጊዜ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - ቀን (ተለዋዋጭ)


በ ተንሸራታች ውስጥ የ ተጨመረን ሜዳ ለማረም፡ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ምዳውን ከዛ መጠቆሚያውን ከ መጀመሪያው ባህሪ ፊት ለፊት ያድርጉ በሜዳው ውስጥ እና ይምረጡ ማረሚያ - ሜዳዎች .

Please support us!