LibreOffice 24.8 እርዳታ
አዲስ ተንሸራታች መፍጠሪያ ከ እያንዳንዱ ከፍተኛ-ደረጃ ረቂቅ ነጥብ (ጽሁፍ አንድ ደረጃ ወደ ታች ከ አርእስት ጽሁፍ ረቂቅ ቅደም ተከተል) በ ተመረጠው ተንሸራታች ውስጥ: የ ረቂቅ ጽሁፍ ለ አዲሱ ተንሸራታች አርእስት ይሆናል ከ ረቂቅ ነጥብ በታች ከፍተኛ ደረጃ በ ዋናው ተንሸራታችውስጥ አንድ ደረጃ ወደ ላይ ይንቀሳቀሳል ከ አዲሱ ተንሸራታች በላይ
እርስዎ ይህን መጠቀም የሚችሉት የ ተንሸራታች ማስፊያ ትእዛዝ የ እርስዎ ተንሸራታች ረቂቅ የ አርእስት እቃ እና የ ረቂቅ እቃ ከያዘ ብቻ ነው
ዋናውን የ መጀመሪያውን ተንሸራታች መጠቀም ከ ፈለጉ: ይምረጡ ማረሚያ - መተው