LibreOffice 24.8 እርዳታ
ጠቅላላ ፋይል ወይንም የተወሰኑ አካላቶች ከ ፋይል ውስጥ ማስገባት ያስችሎታል
ይጫኑ የ መደመሪያ ምልክቱን ከ ፋይሉ ስም አጠገብ ያለውን እና ይምረጡ መጨመር የሚፈልጉትን አካል: ተጭነው ይያዙ ትእዛዝ Ctrl ለ መጨመር ወይንም Shift ምርጫውን ለማስፋት
ፋይሉን እንደ አገናኝ ማስገባት ከፈለጉ ይምረጡ አገናኝ :
ይጫኑ እሺ
ወዲያውኑ ይጫኑ አዎ በተንሸራታቹ ልክ እቃው እንዲመጠን ወይንም አይ ለ መከልከል እና የ እቃውን ዋናውን መጠን ለመጠበቅ
ፋይል ወይንም አንዳንድ የ ፋይል አካሎች ማስገቢያ እንደ አገናኝ የ ፋይሉ ምንጭ በሚሻሻል ጊዜ ራሱ በራሱ የሚሻሻል
ያልተጠቀሙበትን የ ተንሸራታች ገጽ አልገባም