LibreOffice 7.6 እርዳታ
አዲስ አምድ ማስገቢያ ከ ንቁ ክፍል በ ግራ በኩል: የ አምዶች ቁጥር ያስገቡት ይመሳሰላል ከ ተመረጡት የ አምዶች ቁጥር ጋር: የ ነበሩት አምዶች ወደ ቀኝ ይንቀሳቀሳሉ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
በ ክፍሉ የ አገባብ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ ማስገቢያ - አምዶች
Please support us!