Edit Snap Line / Point

የ ተመረጠውን የ መቁረጫ ነጥብ ቦታ ማሰናጃ ወይንም ከ ላይ በ ግራ ጠርዝ በኩል በ ገጹ አንጻር

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ የ መቁረጫ ነጥብ ወይንም መስመር የ አገባብ ዝርዝር ይክፈቱ እና ይምረጡ ማረሚያ መቁረጫ ነጥብ/መስመር


Snap Object Dialog

መቁረጫ መስመር/ነጥብ ማጥፊያ

የ ተመረጠውን መቁረጫ ነጥብ ወይንም መቁረጫ መስመር ማጥፊያ

Please support us!