ደረጃ ማስገቢያ

በ ሰነዱ ውስጥ አዲስ ደረጃ ማስገቢያ፡ ደረጃ ዝግጁ የሚሆነው ለ መሳያ ብቻ ነው፡ ለ ማስደነቂያ አይደለም

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ደረጃ - ማስገቢያ (LibreOffice ለ መሳያ ብቻ)

የ ደረጃ አገባብ ዝርዝር መክፈቻ tabs - ይምረጡ ደረጃ ማስገቢያ (LibreOffice ለ መሳያ ብቻ)


የ ማስታወሻ ምልክት

ደረጃ ለ መምረጥ ይጫኑ ተመሳሳዩን tab ከ ታች በኩል ከ ስራ ቦታ ውስጥ


ስም

ለ አዲሱ ደረጃ ስም ያስገቡ

ባህሪዎች

ለ አዲሱ ደረጃ ባህሪዎች ማሰናጃ

የሚታይ

ደረጃውን ማሳያ ወይንም መደበቂያ

ሊታተም የሚችል

በሚታተም ጊዜ ይህን የተለየ ደረጃ ማተሚያ ወይንም መተው

የተቆለፈ

በ ደረጃው ላይ አካሎች እንዳይታረሙ መከልከያ

Please support us!