ቀለም/ጥቁር እና ነጭ

ተንሸራታቾች በ ቀለም: በ ግራጫማ ወይንም በ ጥቁር እና ነጭ ማሳያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose View - Color/Grayscale.


ቀለም

ተንሸራታች በ ቀለም ማሳያ

ግራጫማ

ተንሸራታች በ ጥቁር እና ነጭ ጥላዎች ማሳያ

ጥቁር እና ነጭ

ተንሸራታች በ ንጹህ ጥቁር እና ነጭ ያለ ጥላዎች ማሳያ

Please support us!