LibreOffice 7.6 እርዳታ
መጨመሪያ ወይንም ማስወገጃ ራስጌ: ግርጌ: ቀን እና የ ተንሸራታች ቁጥር ቦታ ያዢ ለ ዋናው ተንሸራታች እቅድ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
Choose Slide - Master Elements.
መጨመሪያ የ ራስጌ ቦታ ያዢ ለ ዋናው ተንሸራታች ማስታወሻዎች
ወደ ዋናው ተንሸራታች ማሳያ ቀን/ሰአት ቦታ ያዢ መጨመሪያ
ወደ ዋናው ተንሸራታች ማሳያ የ ግርጌ ቦታ ያዢ መጨመሪያ
ወደ ዋናው ተንሸራታች የ ተንሸራታች ቁጥር ቦታ ያዢ መጨመሪያ
Please support us!