ተንሸራታች ማሳያ

Starts your slide show.

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Slide Show - Slide Show.

F5

መደበኛ እቃ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ

Slide Show Icon

ተንሸራታች ማሳያ


ለ ተንሸራታች ማሳያ ማስኬጃ ማሰናጃ ለ መወሰን በ ተንሸራታች ማሳያ - ተንሸራታች ማሳያ ማሰናጃዎች

የ ተንሸራታች ማሳያ የሚጀምረው ከ አሁኑ ተንሸራታች ነው ወይንስ ከ መጀመሪያው ተንሸራታች እንደሆነ መወሰኛ - LibreOffice ማስደነቂያ – ባጠቃላይ

ተንሸራታች ማሳያ ለማስጀመር ከ እነዚህ አንዱን ያድርጉ

Please support us!