LibreOffice 7.6 እርዳታ
ወደ በ እጅ የሚሰጥ ገጽ መመልከቻ ይቀየራል: እርስዎ በርካታ ተንሸራታች በማተሚያው አንድ ወረቀት ላይ እንዲሆን የሚመጥኑበት
እርስዎ በ ገጽ ላይ ሊያትሙ የሚችሉትን ተንሸራታች ቁጥር ለማሻሻል: ይክፈቱ የ ባህሪዎች ተንሸራታች መደርደሪያ ማሳረፊያ እና ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ እቅድ ላይ በ እቅድ ይዞታ ክፍል ውስጥ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
Choose View - Master Handout.
Please support us!