ረቂቅ

ወደ ረቂቅ መመልከቻ መቀየሪያ እርስዎ መጨመር: ማረም: እና የ ተንሸራታች አርእስት እና ራስጌ ማስታወስ ያስችሎታል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose View - Outline.


ጽሁፍ አቀራረብ መደርደሪያ የያዘው የሚከተሉት ምልክቶች ናቸው ለ ተንሸራታች አርእስቶች: ማሳደጊያ : መቀነሻ : ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ እና ወደ ታች ማንቀሳቀሻ የ ተንሸራታቹን አርእስት ቦታ መቀያየር ከፈለጉ በ ፊደል ገበታ መጠቆሚያው ከ አርእስቱ መጀመሪያ መሆኑን እርግጠኛ ይሁኑ እና ይጫኑ Tab አርእስቱን አንድ ደረጃ ዝቅ ለማድረግ በ ደረጃ: አርእስቱን አንድ ደረጃ ከፍ ለማድረግ ይጫኑ Shift+Tab.

የ ላይኛው ረቂቅ ደረጃ ተመሳሳይ ነው ከ ተንሸራታች አርእስት ጋር: እና የ ታችኛው ረቂቅ ደረጃ ተመሳሳይ ነው ከ ተንሸራታች ራስጌ ጋር

Please support us!