ሜዳዎች ማረሚያ

የ ገቡትን ሜዳዎች ባህሪ ማረሚያ የ ገባውን ሜዳ ለማረም ሁለት-ጊዜ ይጫኑ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Edit - Fields.


የ ሜዳው አይነት

የ ሜዳ አይነት ማሰናጃ

የተወሰነ

የ ሜዳውን ይዞታ ማሳያ ሜዳ በሚያስገቡ ጊዜ

ተለዋዋጭ

የ ሜዳውን የ አሁኑን ዋጋ ማሳያ

ቋንቋ

ለ ሜዳው ቋንቋ ይምረጡ

አቀራረብ

ለ ሜዳ የ ማሳያ አቀራረብ ይምረጡ

Please support us!