LibreOffice 24.8 እርዳታ
ቅርጾች መፍጠሪያ እና እኩል ማሰራጫ በ ተመሳሳይ መጨመሪያ በ ሁለት እቃዎች መካከል
LibreOffice ተከታታይ መከከለኛ ቅርጾች መሳያ በ ሁለት በተመረጡ እቃዎች መከከል እና ቡድኖች ይሆናል ውጤቱ
ለ መስቀልኛ-ማፍዘዣ ምርጫዎች ማሰናጃ
እርስዎ በ መረጡት ሁለት እቃዎች መከከል የሚፈልጉትን የ ቅርጾች ቁጥር ያስገቡ
ለ ተመረጠው እቃ የ መስቀልኛ ማፍዘዣ መስመር መሙያ ባህሪዎች መፈጸሚያ ለምሳሌ: የ ተመረጠው እቃ በ ተለያየ ቀለም የተሞላ ከሆነ: የ ቀለም መሸጋገሪያ በ ሁለቱ ቀለሞች መካከል ይፈጸማል
በተመረጡት እቃዎች መካከል ለስላሳ መሸጋገሪያ መፈጸሚያ