LibreOffice 25.2 እርዳታ
የ ተመረጠውን እቃ አንድ ወይንም ከዚያ በላይ ኮፒ ማድረጊያ
ኮፒ ማድረግ የሚፈልጉትን ቁጥር ያስገቡ
ለ ተመረጠው እቃ የ ስፋት እና እርዝመት ዋጋ ማስገቢያ በ X አክሲስ እና በ Y አክሲስ ሳጥን ውስጥ እንደ ቅደም ተከተላቸው: እንዲሁም ቀለም መሙያ ለ እቃው በማስጀመሪያ ሳጥን ውስጥ: ለ ተመረጠው እቃ የማዞሪያ አንግል አይገባም
የተባዛውን እቃ ቦታ እና ማዞሪያ ማሰናጃ እንደ ተመረጠው እቃ ቅደም ተከተል
የ አግድም እርዝመት ያስገቡ በ ተመረጠው እቃ እና በተባዛው እቃ መከከል: አዎንታዊ ዋጋዎች የተባዛውን እቃ ወደ ቀኝ ያንቀሳቅሰዋል አሉታዊ ዋጋዎች ወደ ግራ ያንቀሳቅሰዋል
የ ቁመት እርዝመት ያስገቡ በ ተመረጠው እቃ እና በተባዛው እቃ መከከል: አዎንታዊ ዋጋዎች የተባዛውን እቃ ወደ ታች ያንቀሳቅሰዋል አሉታዊ ዋጋዎች ወደ ላይ ያንቀሳቅሰዋል
አንግል ያስገቡ (0 እስከ 359 ዲግሪዎች) የተባዛውን እቃ ማዞር በሚፈልጉበት መጠን: አዎንታዊ ዋጋ የተባዛውን እቃ ከ ግራ ወደ ቀኝ ያዞረዋል እና አሉታዊ ዋጋ ከ ቀኝ ወደ ግራ ያዞረዋል
የተባዛውን እቃ መጠን ማሰናጃ
የሚባዛውን እቃ በምን ያህል ስፋት መጠን እንደሚያድግ ወይንም እንደሚያንስ መጠኑን ያስገቡ
የሚባዛውን እቃ በምን ያህል እርዝመት መጠን እንደሚያድግ ወይንም እንደሚያንስ መጠኑን ያስገቡ
ለ ተመረጠው እቃ እና ለ ተባዛው እቃ ቀለም ማሰናጃ: እርስዎ ከ አንድ ኮፒ በላይ ከፈጠሩ: እነዚህ ቀለሞች የ መጀመሪያውን እና የ መጨረሻውን ነጥቦች የ ቀለም ከፍታ መለኪያ ይወስናሉ
ለ ተመረጠው እቃ ቀለም ይምረጡ
ለተባዛው እቃ ቀለም ይምረጡ: እርስዎ ከ አንድ ኮፒ በላይ መጠቀም ከፈለጉ: ይህ ቀለም የሚፈጸመው በ መጨረሻው ኮፒ ላይ ነው