ገጽ

የ ገጽ አቅጣጫ: የ ገጽ መስመሮች: መደብ እና ሌሎች እቅድ ምርጫዎች ማሰናጃ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Slide - Slide Properties and then click the Page tab


የ ወረቀት አቀራረብ

አቀራረብ

ይምረጡ የ ወረቀት አቀራረብ በ እርስዎ ማተሚያ የሚደገፈውን፡ እንዲሁም መፍጠር ይችላሉ የ ገጽ መጠን ማስተካከያ በ መምረጥ ተጠቃሚ እና የ አቅጣጫ መጠን በ ስፋት እና እርዝመት ሳጥኖች ውስጥ

ስፋት

የ መረጡትን የ ወረቀት ስፋት አቀራረብ ማሳያ በ አቀራረብ ሳጥን ውስጥ፡ ከ መረጡ የ ተጠቃሚ አቀራረብ ለ ገጹ ስፋት ዋጋ ያስገቡ

እርዝመት

የ መረጡትን የ ወረቀት እርዝመት አቀራረብ ማሳያ በ አቀራረብ ሳጥን ውስጥ፡ ከ መረጡ የ ተጠቃሚ አቀራረብ ለ ገጹ እርዝመት ያስገቡ

ምስል

የገጽ አቅጣጫ በ ቁመት

በመሬት አቀማመጥ

የገጽ አቅጣጫ በ አግድም

የ ወረቀት ትሪ

ለማተሚያው የ ወረቀት ምንጭ ይምረጡ

የ ምክር ምልክት

የ እርስዎ ሰነድ ከ አንድ የ ወረቀት በላይ አይነት አቀራረብ የሚጠቀም ከሆነ: ለ እያንዳንዱ አቀራረብ ወረቀት ከ ትሪ ውስጥ መምረጥ ይችላሉ


የ ቅድመ እይታ ሜዳ

Displays a preview of the current selection.

መስመሮች

ይምረጡ እርቀቱን በ ድንበር መስመሮች እና በሚታተመው ገጽ መሀከል እና የሚታተምበትን ቦታ

በ ግራ

በ ግራ የ ገጹ ጠርዝ እና በዳታው መካከል የሚኖረውን እርቀት ያስገቡ፡ ውጤቱን በ ቅድመ እይታ ማየት ይችላሉ

በ ቀኝ

በ ቀኝ የ ገጹ ጠርዝ እና በዳታው መካከል የሚኖረውን እርቀት ያስገቡ፡ ውጤቱን በ ቅድመ እይታ ማየት ይችላሉ

ከ ላይ

ከ ገጹ በ ላይ ጠርዝ እና በዳታው መካከል የሚኖረውን እርቀት ያስገቡ፡ ውጤቱን በ ቅድመ እይታ ማየት ይችላሉ

ከ ታች

ከ ገጹ በ ታች ጠርዝ እና ከ ዳታው መካከል የሚኖረውን እርቀት ያስገቡ: ውጤቱን በ ቅድመ እይታ ውስጥ ማየት ይችላሉ

አቀራረብ

የ ገጽ ቁጥር መስጫ አቀራረብ ይወስኑ

እቃውን በወረቀቱ አቀራረብ ልክ ማድረጊያ

የ እቃዎችን መጠን እና የ ፊደል መጠን መመጠኛ በ ገጹ ላይ እርስዎ በ መረጡት የ ወረቀት አቀራረብ ልክ እንዲሆን እና እንዲታተም

Please support us!