መላኪያ

የ እርስዎን ማቅረቢያ መላኪያ ወይንም መሳያ እና የመላኪያ ምርጫዎች ማሰናጃ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ፋይል - መላኪያ


የሚቀጥለው የ ፋይል አቀራረብ ተጨማሪ የ መላኪያ ምርጫዎች ያቀርባል ከ ተጫኑ በኋላ ማስቀመጫ:

HTML Document, JPEG, SVM/WMF/PICT/MET, BMP, GIF, EPS, PNG, PBM, PPM, PGM.

እርስዎ ከ መረጡ የ "HTML ሰነድ" እንደ ፋይል አቀራረብ የ HTML መላኪያ አዋቂ ይታያል: ይህ አዋቂ ይመራዎታል በ መላኪያው ሂደት እና ስእሎችን በ እርስዎ ማቀረቢያ ውስጥ እንዴት እንደሚያስቀምጡም ያካትታል በ GIF ወይንም JPG አቀራረብ

Please support us!