LibreOffice 7.6 እርዳታ
When you enter settings on the LibreOffice Writer - Mail Merge Email tab page, you can click the Test Settings button to test your settings.
-ከ ላይ ካለው የ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ እርስዎ ማየት ይችላሉ የ ሙከራ ክፍለ ጊዜውን
በ ስህተት ሳጥን ዝርዝር ውስጥ እርስዎ ማንበብ ይችላሉ የ ስህተቱን መግለጫ የ እርስዎን ማስናጃዎች በሚሞክሩ ጊዜ
ይጫኑ የ ማስቆሚያ ቁልፍ እርስዎ ለ ማስቆም የ መሞከሪያ ክፍለ ጊዜውን