የሰርቨር ማረጋገጫ

- LibreOffice መጻፊያ - ደብዳቤ ማዋሀጃ ኢ-ሜይል tab ገጽ ላይ: ይጫኑ የ ሰርቨር ማረጋገጫ ቁልፍ ለ መወሰን የ ሰርቨር ማረጋገጫ ማሰናጃዎች

ደብዳቤ ወደ ውጪ መላኪያ ሰርቨር (SMTP) ማረጋገጫ ይፈልጋል

ያስችሉ ማረጋገጫ ደብዳቤ ወደ ውጪ መላኪያ ሰርቨር በ SMTP

ደብዳቤ ወደ ውጪ መላኪያ ሰርቨር (SMTP) የተለየ ማረጋገጫ ይፈልጋል

ይምረጡ የ እርስዎ የ SMTP ሰርቨር የ ተጠቃሚ ስም እና የ መግቢያ ቃል የሚጠይቅ እንደሆን

የ ተጠቃሚ ስም

የ ተጠቃሚ ስም ያስገቡ ለ SMTP ሰርቨር

የ መግቢያ ቃል

የ መግቢያ ቃል ያስገቡ ለ ተጠቃሚው ስም

ደብዳቤ ወደ ውጪ መላኪያ ሰርቨር ተመሳሳይ ማረጋገጫ ይጠቀማል እንደ ደብዳቤ ወደ ውስጥ ማምጫ

ይምረጡ እርስዎ ይፈልጉ እንደሆን በ መጀመሪያ ኢ-ሜይሉን ማንበብ ይፈልጉ እንደሆን እርስዎ ኢ-ሜይሉን ከ መላክዎት በፊት ይህ ዘዴ በ መባል ይታወቃል "SMTP በኋላ POP3".

የ ሰርቨር ስም

የ ሰርቨር ስም ያስገቡ የ እርስዎን የ POP 3 ወይንም IMAP ደብዳቤ ሰቨር

Port

port ያስገቡ የ እርስዎን የ POP 3 ወይንም IMAP ደብዳቤ ሰቨር

POP 3

መወሰኛ ወደ ውስጥ የሚመጣው የ ደብዳቤ ሰርቨር እንደሚጠቀም የ POP 3.

IMAP

መወሰኛ ወደ ውስጥ የሚመጣው የ ደብዳቤ ሰርቨር እንደሚጠቀም የ IMAP.

የ ተጠቃሚ ስም

የ ተጠቃሚ ስም ያስገቡ ለ IMAP ሰርቨር.

የ መግቢያ ቃል

የ መግቢያ ቃል ያስገቡ

Please support us!