LibreOffice 24.8 እርዳታ
ደህንነት የ ተዛመደ ምርጫ ማሰናጃ: እና ማስጠንቀቂያ ስለ ተደበቀ መረጃ በ ሰነድ ውስጥ
ይጫኑ የ ምርጫዎች ቁልፍ በ ደህንነት ገጽ ላይ
የ ደህንነት ምርጫዎች እና ማስጠንቀቂያዎች ንግግር የሚከተሉትን መቆጣጠሪያዎች ይዟል:
ይምረጡ ለ መመልከት የ ማስጠንቀቂያ ንግግር እርስዎ ለ ማስቀመጥ በሚሞክሩ ጊዜ ወይንም ለ መላክ በሚሞክሩ ጊዜ ሰነዶች ለውጦች የ ተቀረጸባቸው: እትሞች ወይንም አስተያየቶች የያዙ ሲሆኑ
ይምረጡ ለ መመልከት የ ማስጠንቀቂያ ንግግር እርስዎ ለ ማተም በሚሞክሩ ጊዜ ሰነድ ወይንም ለውጦች የ ተቀረጸባቸው: ወይንም አስተያየቶች የያዙ ሲሆኑ
የ ማስጠንቀቂያ ንግግር ለማየት እርስዎ ሰነድ ለ መፈረም በሚሞክሩ ጊዜ የ ተቀየረ የ ተመዘገበ ለውጦች የያዘ: እትሞች: ሜዳዎች: ማመሳከሪያ ወደ ሌሎች ምንጮች (ለምሳሌ የ ተገናኙ ክፍሎች ወይንም የ ተገናኙ ስእሎች): ወይንም አስተያየቶች
ይምረጡ ለ መመልከት የ ማስጠንቀቂያ ንግግር እርስዎ ለ መላክ በሚሞክሩ ጊዜ ሰነድ ወደ PDF አቀራረብ የሚያሳይ ለውጦች የ ተቀረጸባቸው በ መጻፊያ ውስጥ: ወይንም አስተያየቶች የያዙ ሲሆኑ
Select to remove user data from file properties, comments and tracked changes when saving. The names of authors in comments and changes will be replaced by generic values as "Author1", "Author2" and so forth. Time values will also be reset to a single standard value. No personal metadata will be exported.
ይምረጡ ሁል ጊዜ ለ ማስቻል: በ መግቢያ ቃል ማስቀመጫ ምርጫ በ ፋይል ማስቀመጫ ንግግር ውስጥ: ምልክቱን ያጥፉ ከ ምርጫው ላይ ያለ መግቢያ ቃል እንደ ነባር ለማስቀመጥ
If enabled, you must hold down the key while clicking a hyperlink to follow that link. If not enabled, a click opens the hyperlink.
Blocks the use of linked images by documents not in the trusted locations defined on the Trusted Sources tab of the Macro Security dialog. This can increase security in case you work with documents from untrusted sources (e.g. the internet) and are worried about vulnerabilities in image processing software components. Blocking the use of links means that images are not loaded in untrusted documents, only a placeholder frame is visible.