መስመር ላይ ማሻሻያ

አንዳንድ ምርጫ መወሰኛ ለ ራሱ በራሱ ማስታወቂያ እና ማውረጃ በ መስመር ላይ ማሻሻያ LibreOffice.

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ - LibreOffice - በ መስመር ላይ ማሻሻያ


ራሱ በራሱ ማሻሻያ መፈለጊያ

አልፎ አልፎ ማሻሻያ በ መስመር ላይ እንዲፈልግ ምልክት ያድርጉ:እና ከዛ ይምረጡ LibreOffice ምን ያህል ጊዜ እያረፈ እንደሚፈልግ LibreOffice አንድ ጊዜ በ ቀን ውስጥ: በ ሳምንት ውስጥ: ወይንም በ ወር ውስጥ: ወዲያውኑ የሚሰራ የ ኢንተርኔት ግንኙነት እንደተገኘ: እርስዎ በ ወኪል ኢንተርኔት ሰርቨር የሚገናኙ ከሆነ: ወኪል ያሰናዱ በ - ኢንተርኔት - ወኪል

ማሻሻያ በሚኖርበት ጊዜ: በ ዝርዝር መደርደሪያው ላይ ምልክት ይታያል ከ ትንሽ መግለጫ ጽሁፍ ጋር: ለ መቀጠል ምልክቱን ይጫኑ

እርስዎ ካሰናከሉ ምልክት ማድረጊያውን: ምልክቱ ይወገዳል ከ ዝርዝር መደርደሪያው ላይ

የ ማስታወሻ ምልክት

በ መስመር ላይ ማሻሻያ ክፍል መምረጥ ይችላሉ ወይንም አለ መምረጥ ለ መግጠም: ይምረጡ መግጠሚያ ማስተካከያ ከ ማሰናጃው ውስጥ በ LibreOffice.


በየ ቀኑ

በ ቀን አንድ ጊዜ ምርመራ ይፈጽማል

በየ ሳምንቱ

በየ ሳምንቱ አንድ ጊዜ ምርመራ ይፈጽማል

በየ ወሩ

በየ ወሩ አንድ ጊዜ ምርመራ ይፈጽማል

አሁን መመርመሪያ

አሁን ፍለጋ ይፈጽማል

ማሻሻያውን ራሱ በራሱ ማውረጃ

ራሱ በራሱ ማውረጃ ማስቻያ ለ ማሻሻያዎች ለ ተወሰነው ፎልደር

የ ወረዱ መድረሻ

የ ተመረጠውን ፎልደር ማሳያ የ ወረዱት ፋይሎች የሚጠራቀሙበትን

መቀየሪያ

ይጫኑ ፎልደር ለ መምረጥ ፋይሎቹ የሚወርዱበት

Please support us!