ደብዳቤ ማዋሀጃ ኢ-ሜይል

የ ተጠቃሚ መረጃ እና የ ሰርቨር ማሰናጃ መወሰኛ: እርስዎ የ ፎርም ደብዳቤዎች እንደ ኢ-ሜይል መልእክት መላክ በሚፈልጉ ጊዜ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

የ ጽሁፍ ሰነድ መክፈቻ ይምረጡ - LibreOffice መጻፊያ - ደብዳቤ ማዋሀጃ ኢ-ሜይል


የተጠቃሚ መረጃ

የ ተጠቃሚ መረጃ ያስገቡ ለ መጠቀም እርስዎ ኢ-ሜይል ሲልኩ

የእርስዎ ስም

የ እርስዎን ስም ያስገቡ

ኢ-ሜይል አድራሻ

የ እርስዎን ኢ-ሜይል አድራሻ ያስገቡ ለ መመለሻ

መላኪያ ለ ተለያዩ የ ኢ-ሜይል አድራሻዎች መልስ ይልካል

ይህን የ ኢ-ሜይል አድራሻ ይጠቀማል እርስዎ ለ መመለሻ በ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ ያስገቡትን እንደ መመለሻ የ ኢ-ሜይል አድራሻ

መመለሻ አድራሻ

የ መመለሻ ኢ-ሜይል አድራሻ ያስገቡ

ወደ ውጪ መላኪያ ሰርቨር (SMTP) ማሰናጃ

የ ሰርቨር ማሰናጃ ወደ ውጪ ለሚላኩ ኢ-ሜይሎች መወሰኛ

የ ሰርቨር ስም

የ SMTP ሰርቨር ስም ያስገቡ

Port

የ SMTP port ያስገቡ

አስተማማኝ ግንኙነት ይጠቀሙ

ዝግጁ በሚሆን ጊዜ አስተማማኝ ግንኙነት ይጠቀሙ ኢ-ሜይል ለመላክ

የሰርቨር ማረጋገጫ

መክፈቻ የ ሰርቨር ማረጋገጫ ንግግር እርስዎ የ ሰርቨር ማረጋገጫ ማሰናጃ የሚገልጹበት ለ አስተማማኝ ኢ-ሜይል

ማሰናጃውን መሞከሪያ

መክፈቻ የ መግለጫ ማሰናጃ መሞከሪያ ንግግር የ አሁኑን ማሰናጃ ለ መሞከር

Please support us!