የ ደህንነት ደረጃ

ይምረጡ የ ማክሮስ ደህንነት ደረጃ ከ አራቱ ምርጫዎች አንዱን: ምርጫው ይለያያል እንደ ድህንነቱ ደረጃ: ማክሮስ እንዲያስኬዱ የ ተፈቀደላቸው በ ከፍተኛ ደህንነት ደረጃ እንዲሁም ይፈቀድላቸዋል ማስኬድ በ ዝቅተኛ ደረጃ ውስጥ

በጣም ከፍተኛ

ማክሮስ ከታመኑ የ ፋይል አካባቢዎች ብቻ ማስኬድ ይፈቀዳል: የተቀሩት ሁሉም ማክሮስ: ቢፈረሙም ባይፈረሙም ይሰናከላሉ

የ ታመኑ የ ፋይል አካባቢዎች ማሰናዳት ይቻላል በሚታመኑ ምንጮች tab ገጽ ውስጥ: ማንኛውም ማክሮስ ከሚታመን የ ፋይል አካባቢ ማስኬድ ይቻላል

ከፍተኛ

Only macros from trusted sources and signed macros (from any source) are allowed to run. Macros that are neither from a trusted source nor signed are disabled.

የ ታመኑ ምንጮች ማሰናዳት ይቻላል በሚታመኑ ምንጮች tab ገጽ ውስጥ: የ ተፈረሙ ማክሮስ ብቻ ከ ተፈረሙ ምንጮች ማስኬጃ ይፈቀዳል: በ ተጨማሪ ማንኛውም ማክሮስ ከ ታመነ ፋይል አካባቢ ማስኬድ ይፈቀዳል

መሀከለኛ

ማረጋገጫ ያስፈልጋል ካልታመኑ ምንጮች ማክሮስ ከ ማስኬድዎት በፊት

የ ታመኑ ምንጮች ማሰናዳት ይቻላል በሚታመኑ ምንጮች tab ገጽ ውስጥ: የ ተፈረሙ ማክሮስ ብቻ ከ ተፈረሙ ምንጮች ማስኬጃድ ይፈቀዳል: በ ተጨማሪ ማንኛውም ማክሮስ ከ ታመነ ፋይል አካባቢ ማስኬድ ይፈቀዳል: ሁሉም ሌሎች ማክሮስ የ እርስዎን ማረጋገጫ ይፈልጋሉ

ዝቅተኛ (ይህን አንመክርም)

ያለ ማረጋገጫ ሁሉንም ማክሮስ ማስኬጃ: ይህን ማሰናጃ የሚጠቀሙት ሁሉንም የሚከፍቱዋቸው ሰነዶች በ ደህንነት እንደሚክፈቱ እርግጠኛ ሲሆኑ ብቻ ነው

ማክሮስ በራሱ-እንዲጀምር ማሰናዳት ይቻላል: እና የሚጎዱ ተግባሮች መፈጸም ይችላል: ለምሳሌ: ማጥፋት: ወይንም ፋይሎች እንደገና መሰየም: ይህን ማሰናጃ አንመክርም እርስዎ ሰነድ በሚከፍቱ ጊዜ በ ሌሎች ደራሲዎች የተዘጋጀ

Please support us!