የ Java ደንብ ማስጀመሪያ

እርስዎ ይህን ንግግር መጠቀም ይችላሉ በ ምርጫ ለ ማስገባት የ ማስጀመሪያ ደንቦች ለ Java runtime environment (JRE). እርስዎ በ ንግግሩ የሚወስኑት ማሰናጃ ዋጋ ያለው ነው ለማንኛውም JRE እርስዎ ለሚያስጀምሩት

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ - LibreOffice - የረቀቀ


የ Java ደንብ ማስጀመሪያ

ያስገቡ የ ማስጀመሪያ ደንብ ለ JRE እርስዎ የ ትእዛዝ መስመር እንደሚያስገቡት: ይጫኑ መመደቢያ ደንብ ለ መጨመር ወደ ዝርዝር ውስጥ: ዝግጁ የሆነ የ ማስጀመሪያ ደንብ

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ አይጠቀሙ መዝለያ ወይንም የ ጥቅስ ምልክቶች በ መንገድ ስሞች ውስጥ


ለምሳሌ: የ ስርአት ባህሪ ለ ማመልከት "የ እኔ ባህሪዎች" ወደ ፎልደር: የሚቀጥለውን ደንብ ያስገቡ:

-Dmyprop=c:\program files\java

ለ ማስቻል ፈልጎ ማስወገጃ በ JRE: ውስጥ የሚቀጥሉትን ደንቦች ያስገቡ:

-Xdebug

-Xrunjdwp:transport=dt_socket,server=y,address=8000

የ ማስታወሻ ምልክት

እነዚህ ለውጦች ተግባራዊ የሚሆኑት እርስዎ እንደገና ሲያስጀምሩ ነው LibreOffice.


የ ተመደበ ደንብ ማስጀመሪያ

የ ተመደበው ዝርዝር ለ JRE ደንቦች ማስጀመሪያ: የ ማስጀመሪያ ደንቦች ለማስወገድ: ይምረጡ ደንቡን እና ከዛ ይጫኑ ማስወገጃ

መጨመሪያ

የ አሁኑን የ JRE ማስጀመሪያ ደንብ ወደ ዝርዝር ውስጥ መጨመሪያ

ማረሚያ

ንግግር መክፈቻ የ ተመረጠውን JRE ደንብ ማስጀመሪያ ማረም ይቻላል

ማስወገጃ

የ ተመረጠውን የ JRE ማስጀመሪያ ደንብ ማጥፊያ

Please support us!