LibreOffice 7.6 እርዳታ
የ ድጋፍ ምርጫ መወሰኛ Java መተግበሪያዎች በ LibreOffice, እንዲሁም ያካትታል የ Java Runtime Environment (JRE) ለመጠቀም: እንዲሁም ይወስናል ይጠቀሙ እንደሆን ለ ሙከራ (ያልተረጋጋ) ገጽታዎች እንደ ማክሮስ መቅረጫ እና መድረሻ ወደ ባለሞያ ማዋቀሪያ
The current list of LibreOffice modules and resources that depends on Java is available in the wiki.
እርስዎን ማስኬድ ያስችሎታል የ Java መተግበሪያዎች በ LibreOffice. የ Java መተግበሪያዎች የ እርስዎን ሀርድ ድራይቭ ለ መድረስ ሲሞክር: መሞከሪያ ይከፈታል
እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ JRE ይምረጡ: በ አንዳንድ ስርአቶች ውስጥ: እርስዎ ጥቂት ደቂቃዎች መጠበቅ አለብዎት እስከሚሰራ ድረስ: በ አንዳንድ ስርአቶች ውስጥ: እርስዎ ማስጀመር አለብዎት LibreOffice እርስዎ የ ተቀየረውን ማሰናጃ ለ መጠቀም ይህ መንገድ ለ JRE የሚታየው ከ ዝርዝር ሳጥን በታች በኩል ነው
You can override the default JRE of the operating system with one of the following alternatives:
By setting the environment variable JAVA_HOME,
By adding a JRE to the $PATH variable,
By providing the configuration file <instdir>/presets/config.
in the folderመንገድ መጨመሪያ ወደ root ፎልደር ለ JRE በ እርስዎ ኮምፒዩተር ውስጥ መንገዱ የሚሰናዳው በሚቀጥለው ንግግር ነው
መክፈቻ የ Java Start ደንብ ንግግር
መክፈቻ የ ክፍል መንገድ ንግግር
ገጽታዎችን ያስችላል ገና ያልተጨረሱ ወይንም የ ታወቀ ችግር ያለባቸውን: የ እነዚህ ዝርዝር ገጽታዎች ልዩ እትም ነው በ እትም: ወይንም ባዶ ቢሆኑም እንኳን
የ ማክሮ መቅረጫ ማስቻያ: የ ዝርዝር እቃ ዝግጁ ይሆናል
መክፈቻ የ ባለሞያ ማዋቀሪያ ንግግር ለ ረቀቀ ማሰናጃ እና ማዋቀሪያ ለ LibreOffice.