LibreOffice 24.8 እርዳታ
መክፈቻ የ ባለሞያ ማዋቀሪያ ንግግር ለ ረቀቀ ማሰናጃ እና ማዋቀሪያ ለ LibreOffice. የ ባለሞያ ማዋቀሪያ ንግግር ተጠቃሚውን የሚያስችለው መድረስ ነው በርካታ መድረሻዎች ጋር LibreOffice ማዋቀሪያ ምርጫ ነው: እና በርካታዎቹ ዝግጁ አይደሉም ለ ተጠቃሚ ገጽታ ወይንም በ ምርጫ ንግግር ውስጥ
የ ባለሞያ ማዋቀሪያ ንግግር እርስዎን የሚያስችለው: ማረም እና ማስቀመጥ ነው የ ማዋቀሪያ ምርጫዎን እርስዎን የሚጎዳ LibreOffice ተጠቃሚ ገጽታ: የ ተጠቃሚ ገጽታ ያዞራል ለ LibreOffice ላልተረጋጋ: የማያስተማምን ወይንም ያልተረጋጋ: የሚሰሩትን የሚያውቁ ከሆነ ብቻ ይቀጥሉ
የ ባለሞያ ማዋቀሪያ አያሻሽልም የ LibreOffice ስርአት መግጠሚያ በ እርስዎ ኮምፒዩተር ውስጥ
ይጻፉ የሚፈልጉትን እርስዎ በ ጽሁፍ ቦታ እንዲታይ የሚፈልጉትን እና ከዛ ይጫኑ መፈለጊያ ቁልፍ
ይጫኑ ለ መፈለግ የ እርስዎን ምርጫ ጽሁፍ በ ምርጫዎች ዛፍ ውስጥ
ዝርዝር ምርጫዎች በ ቅደም ተከተል ለ ተዘጋጀው በ ዛፍ እቅድ ቅርንጫፍ ለ መክፈት: ሁለት ጊዜ ይጫኑ በ (+) ምልክት ላይ: አንዴ ምርጫው ከ ታየ በ ዛፍ ውስጥ እርስዎ ማረም ይችላሉ
የ ምርጫው ስም
የ ምርጫ ባህሪ ስም ማሳያ
የ ባህሪ አይነት መግለጫ: ዋጋ ያላቸው:
ሐረግ: ፊደል እና ቁጥር ቅልቅል ዋጋዎች;
ረጅም : ኢንቲጀር ቁጥሮች:
ቡልያን : እውነት ወይንም ሀሰት ዋጋዎች:
ባዶ: የ ባህሪዎች አይነት የ ባዶ ማሻሻል አይቻልም
የ ባህሪው የ አሁኑ ዋጋ
ምርጫውን ለ ማረም ንግግር መክፈቻ
Double-click in the preference row to edit current string and long values or toggle boolean types.
በዚህ ንግግር እስከ አሁን ድረስ የ ተፈጸሙትን ለውጦች በሙሉ መተው