LibreOffice 7.6 እርዳታ
ማሰናጃ መግለጫ ለ Basic IDE (Integrated Development Environment) ማክሮስ በ መሰረታዊ ማረሚያን ለ መርዳት
ይህ ገጽታ የሚረዳው የ Basic ፕሮግራመር ኮድ እንዲጨርስ ነው: ትልቅ ጽሁፍ ማስቀመጥ እና የ ኮድ ስህተቶችን መቀነስ ነው
ለ Basic እቃ ማሳያ ዘዴ ኮድ መጨረሻ የሚያሳየው ዘዴ የ Basic እቃ ነው: የ ቀረበውን እቃ በ UNO extended አይነት: በ ሁሉም ላይ አይሰራም እቃ ወይንም መቀየሪያ Basic አይነቶች
ተለዋዋጭ የ UNO ገጽታ ወይንም አክል በሚሆን ጊዜ: የ ዝርዝር ሳጥን ይታያል በሚጫኑ ጊዜ ነጥብ ከ ተለዋዋጭ ስም በኋላ: (እንደ aVar. [የ ዝርዝር ሳጥን ይታያል] ) ዘዴዎች እና ተለዋዋጭ ተዘርዝረዋል በ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ከ ታች በኩል ይታያሉ: እርስዎ መቃኘት ይችላሉ በ ቀረቡት ዘዴዎች እና ተለዋዋጭ መካከል በ ቀስት ቁልፎች: የ ተመረጠውን ማስገቢያ ለማስገባት ይጫኑ የ ማስገቢያ ቁልፍ ወይንም ሁለት ጊዜ ይጫኑ በላዩ ላይ በ አይጥ መጠቆሚያው: የ ዝርዝር ሳጥን ለ መሰረዝ: ይጫኑ የ መዝለያ ቁልፍ
የ ዘዴ ስም በሚጽፉ ጊዜ: እና ሲጫኑ የ Tab ቁልፍ አንዴ: የ ተመረጠውን ማስገቢያ ይጨርሰዋል: መጫን የ Tab ቁልፍ እንደገና ይዞራል በ ተመሳሳይ ውስጥ ከ ረጅሙ ከ ቃሉ በፊት: ለምሳሌ: የ aVar.aMeth ሲጻፍ: ይዞራል በ aMeth1, aMethod2, aMethod3 ማስገቢያዎች እና ሌሎች ማስገቢያዎች የ ተደበቁ አይደሉም
ምሳሌዎች:
ዋጋ ያለው የ ተለዋዋጭ ትርጉም ነው: ዘዴዎቹ ጋር መድረስ ይቻላል በ ነጥብ (".") አንቀሳቃሽ:
እነዚህ የ ኮድ ረዳቶች ናቸው ለ Basic ፕሮግራመር
ጉዳዮች ማረሚያ ለ Basic ተለዋዋጭ እና ቁልፍ ቃሎች በሚጽፉ ጊዜ LibreOffice Basic IDE የ ተጻፈውን ያሻሽላል በ Basic አረፍተ ነገሮች እና በ Basic ተለዋዋጮች የ እርስዎን ኮድ ለ ማሻሻል የ ኮድ ዘዴ እና ተነባቢነቱን: ኮዱ የሚሻሻለው የ ፕሮግራም ተለዋዋጮች መሰረት ባደረገ ነው በ ፕሮግራም ተለዋዋጭ መግለጫ እና በ LibreOffice Basic ትእዛዞች መተንተኛ ነው
ምሳሌዎች:
እርስዎ በሚጽፉ ጊዜ Intvar ይታረማል ወደ intVar ከ ነበረው ጉዳይ ጋር እንዲስማማ በ መግለጫው በ intVar .
የ Basic ቁልፍ ቃሎች እንዲሁም ራሱ በራሱ ይታረማል (የ ቁልፍ ቃሎች ዝርዝር የሚያዘው ከ መመርመሪያ ውስጥ ነው).
ምሳሌዎች:
Integer, String, ReDim, ElseIf, etc...
ራሱ በራሱ ጥቅሶች መዝጊያ LibreOffice Basic IDE ጥቅሶች መዝጊያ ይጨምራል እርስዎ የ ጥቅስ ምልክት በከፍቱ ጊዜ: በጣም ጠቃሚ ነው ሀረጎች ለማስገባት በ Basic code.
ራሱ በራሱ መዝጊያ የ ተከፈቱ ቅንፎች LibreOffice Basic IDE ይጨምራል መዝጊያ ቅንፎች “)” እርስዎ ሲጽፉ እና ቅንፎች ሲከፍቱ “(“.
ራሱ በራሱ ለ አሰራሩ የ መጨረሻ አረፍተ ነገር ማስገቢያ LibreOffice Basic IDE አረፍተ ነገር ይጨምራል መጨረሻ ንዑስ ወይንም ተግባር መጨረሻ እርስዎ ከ ጻፉ በኋላ የ ንዑስ ወይንም ተግባር አረፍተ ነገር እና ይጫኑ ማስገቢያ
ማስቻያ የ UNO እቃ አይነቶች ዋጋ እንዳላቸው በ Basic አይነቶች ውስጥ ይህ ገጽታ ይስፋፋል በ Basic ፕሮግራም ቋንቋ መደበኛ አይነቶች ከ LibreOffice UNO አይነቶች ውስጥ: ይህ የሚያስችለው ፕሮግራመሩን ተለዋዋጭ መግለጽ ማስቻል ነው በ ትክክለኛው በ UNO አይነት እና አስፈላጊ የ ኮድ መፈጸሚያ ገጽታ ነው
ምሳሌዎች:
የ UNO የ ተስፋፋ አይነት መጠቀም በ Basic ፕሮግራሞች ውስጥ መቀያየር ሊከለክል ይችላል ፕሮግራም ሲፈጸም በ ሌሎች ቢሮ ክፍሎች ውስጥ