LibreOffice 7.6 እርዳታ
መጨመሪያ: ማሻሻያ ወይንም ማስወገጃ በ ዝርዝር ውስጥ የገቡትን በ ተመዘገበ ዳታቤዞች ውስጥ: እርስዎ መመዝገብ አለብዎት የ ዳታቤዝ በ LibreOffice ለ መመልከት በ መመልከቻ - የ ዳታ ምንጮች መስኮት ውስጥ
ዝርዝር የ ተመዘገበ ስም እና የ ዳታቤዝ ፋይል ሁሉም የ ተመዘገበ ዳታቤዝ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ማስገቢያ ላይ ለማረም
መክፈቻ የ ዳታቤዝ አገናኝ ንግግር አዲስ ማስገቢያ ለ መፍጠር
የ ተመረጠውን ማስገቢያ ከ ዝርዝር ውስጥ ማስወገጃ
መክፈቻ የ ዳታቤዝ አገናኝ ንግግር አዲስ ማስገቢያ ለ መፍጠር