የ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ ድጋፍ

የ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ ላላቸው ሰነዶች ምርጫ መግለጫ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose - Languages and Locales - General - Complex Text Layout.


Options CTL Dialog Image

ውስብስብ የ ጽሁፍ እቅድ የሚጠቀሙ ቋንቋዎች

ቅደም ተከተል መመርመሪያ

በ አንዳንድ ቋንቋ ውስጥ እንደ Thai ባሉ ውስጥ: የ ተወሰኑ ባህሪዎች አሉ አንዱ ባህሪ ከ አንዱ ባህሪ አጠገብ መሆን የለበትም: If Sequence Input Checking (SIC) ካስቻሉ LibreOffice አይፈቅድም ባህሪ አንዱ ከ አንዱ አጠገብ በ ደንቡ ውስጥ የተከለከለውን

ቅደም ተከተል መመርመሪያ መጠቀሚያ

የ ቅደም ተከተል ማስገቢያ ማስቻያ ቋንቋ ለ መመርመሪያ እንደ Thai አይነት ላሉ

የተከለከለ

ሕጋዊ ያልሆነ ባህሪዎች መቀላቀያ ለ መጠቀም ወይንም ለማተም መከልከያ

ጠቋሚ መቆጣጠሪያ

ይምረጡ የ ጽሁፍ መጠቆሚያ እንቅስቃሴ እና የ ጽሁፍ ምርጫ ለ ተቀላቀለ ጽሁፍ (ከ ቀኝ-ወደ-ግራ የ ተቀላቀለ ከ ግራ-ወደ-ቀኝ የ ጽሁፍ አቅጣጫ ጋር)

ሎጂካል

የ ቀኝ ቀስት ቁልፍ መጫን የ ጽሁፍ መጠቆሚያውን ወደ አሁኑ ሰነድ መጨረሻ አቅጣጫ ያንቀሳቅሰዋል: የ ግራ ቀስት ቁልፍ መጫን የ ጽሁፍ መጠቆሚያውን ወደ አሁኑ ሰነድ መጀመሪያ አቅጣጫ ያንቀሳቅሰዋል

የሚታይ

የ ቀኝ ቀስት ቁልፍ መጫን የ ጽሁፍ መጠቆሚያውን ወደ ቀኝ-እጅ አቅጣጫ ያንቀሳቅሰዋል: የ ግራ ቀስት ቁልፍ መጫን የ ጽሁፍ መጠቆሚያውን ወደ ግራ-እጅ አቅጣጫ ያንቀሳቅሰዋል

ባጠቃላይ ምርጫዎች

ቁጥሮች (በ ጽሁፍ ዘዴ ብቻ)

በ ጽሁፍ ውስጥ የ ተጠቀሙትን አይነት ቁጥሮች መምረጫ: ጽሁፍ በ እቃዎች ውስጥ: ሜዳዎች: እና መቆጣጠሪያዎች: በ ሁሉም LibreOffice ክፍሎች ውስጥ: የ ክፍል ይዞታዎች ብቻ የ LibreOffice ሰንጠረዥ ተፅእኖ አይፈጥርም

ይህ ማሰናጃ በ ሰነድ ውስጥ አልተቀመጠም ነገር ግን የ LibreOffice ማዋቀሪያ

Please support us!