በ Japanese መፈለጊያ

በ Japanese መፈለጊያ ምርጫ መወሰኛ

ይህ ትእዛዝ ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ በሚያስችሉ ጊዜ ነው የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ በ - ቋንቋ ማሰናጃ - ቋንቋዎች

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ - ቋንቋ ማሰናጃ - በ ጃፓንኛ መፈለጊያ :


እንደ እኩል መቁጠሪያ

እንደ እኩል የሚታየውን መፈለጊያ መወሰኛ

መተው

የሚተወውን ባህሪ መወሰኛ

Please support us!