VBA ባህሪዎች
ባጠቃላይ ባህሪዎች ለ መጫኛ እና ለ ማስቀመጫ መወሰኛ ለ Microsoft Office ሰነዶች በ VBA (Visual Basic for Applications) code.
Choose LibreOffice - PreferencesTools - Options - Load/Save - VBA Properties.
Microsoft Word 97/2000/XP
ይምረጡ ማሰናጃ ለ Microsoft ቃላት ሰነዶች
መሰረታዊ ኮድ መጫኛ
መጫኛ እና ማስቀመጫ የ Basic code ከ Microsoft ሰነድ ውስጥ እንደ የ ተለየ LibreOffice Basic ክፍል በ ሰነድ ውስጥ: የ ተሰናከለው የ Microsoft Basic code ይታያል በ LibreOffice Basic IDE መካከል ንዑስ እና ንዑስ መጨረሻ እርስዎ ኮድ ማረም ይችላሉ: ሰነድ በሚያስቀምጡ ጊዜ በ LibreOffice አቀራረብ: የ Basic code እንዲሁም ይቀመጣል: በ ሌላ አቀራረብ በሚያስቀምጡ ጊዜ: የ Basic code ከ LibreOffice Basic IDE አይቀመጥም
ሊፈጸም የሚችል ኮድ
የ VBA (Visual Basic for Applications) ኮድ ይጫናል እና ዝግጁ ይሆናል ለ መፈጸም: እዚህ ምልክት ማድረጊያ ውስጥ ምልክት ካልተደረገ የ VBA ኮድ አስተያየት ይሰጥበታል እና ይመረመራል ነገር ግን አይፈጸምም
የ VBA ኮድ ከ ተጫነ በኋላ: LibreOffice አረፍተ ነገር ያስገባል ምርጫ የ VBA ድጋፍ 1 በ ሁሉም የ መሰረታዊ ክፍል ድጋፍ ለማስቻል ለ VBA አረፍተ ነገር: ለ ተግባሮች እና እቃዎች: ይህን ይመልከቱ ምርጫ የ VBA ድጋፍ አረፍተ ነገር ለ በለጠ መረጃ
ዋናውን Basic ኮድ ማስቀመጫ
መወሰኛ ዋናው የ Microsoft Basic code በ ሰነድ ውስጥ መያዙን በ ተለየ የ ውስጥ ማስታወሻ ሰነዱ እስከሚዘጋ ድረስ እንደ ተጫኑ ይቆያል LibreOffice. ሰነድ በሚያስቀምጡ ጊዜ በ Microsoft አቀራረብ የ Microsoft Basic እንደገና ይቀመጣል በ ኮድ ባልተቀየረ ፎርም ውስጥ
በሌላ አቀራረብ በሚያስቀምጡ ጊዜ በ Microsoft Format, ያልሆነ የ Microsoft Basic Code አይቀመጥም: ለምሳሌ: ሰነዱ ከያዘ የ Microsoft Basic Code እና እርስዎ ካስቀመጡት በ LibreOffice አቀራረብ: ለ እርስዎ ማስጠንቀቂያ ይታያል የ Microsoft Basic Code አይቀመጥም
የ ዋናው Basic code ማስቀመጫ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ቅድሚያ ይወስዳል በ Basic code መጫኛ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ: ሁለቱም ሳጥኖች ውስጥ ምልክት ከ ተደረገ እና እርስዎ ካረሙ የ Basic Code በ LibreOffice Basic IDE, ዋናው የ Microsoft Basic code ይቀመጣል በሚያስቀምጡ ጊዜ የ Microsoft አቀራረብ: መልእክት ይታያል እርስዎን ለማሳወቅ
ለ ማስወገድ ማንኛውንም የሚቻል የ Microsoft Basic macro ቫይረሶች ከ Microsoft ሰነድ ውስጥ ምልክቱን ያጥፉ ከ Original Basic Code ማስቀመጫ ምልክት ያድርጉ በ ሳጥኑ ውስጥ: እና ያስቀምጡ ሰነዱን በ Microsoft አቀራረብ ውስጥ: ሰነዱ ይቀመጣል ያለ የ Microsoft Basic code.
Microsoft Excel 97/2000/XP
ለ Microsoft Excel ሰነዶች ማሰናጃዎች ይወስኑ

Microsoft PowerPoint 97/2000/XP
ለ Microsoft PowerPoint ሰነዶች ማሰናጃዎች ይወስኑ