LibreOffice 24.8 እርዳታ
ለ ዳታ ረድፎች ቀለሞች መመደቢያ: ማሰናጃው የሚፈጸመው ለሁሉም አዲስ ለሚፈጠሩ ቻርትስ ነው
ለ ተከታታይ ዳታ ዝግጁ የሆኑ ሁሉንም ቀለሞች ማሳያ ይምረጡ ተከታታይ ዳታ ቀለሙ የሚቀየረውን: ይምረጡ የሚፈለገውን ቀለም ከ ቀለም ሰንጠረዥ ውስጥ
ይህ ሰንጠረዥ የሚጠቅመው እንደ መቀየሪያ ነው ለ ቻርትስ ቀለሞች: ለ ተመረጠው የ ዳታ ረድፎች: ለምሳሌ: እርስዎ ከ መረጡ ዳታ በ ረድፍ 6 ውስጥ እና ከዛ ይጫኑ የ ቀለም አረንጓዴ 8, አሮጌው ቀለም የ ዳታ ረድፍ ይቀየራል በ አረንጓዴ 8. የ ተመረጠው ቀለም ስም ይታያል ከ ታች በኩል በ ቀለም ሰንጠረዥ ውስጥ
ፕሮግራሙ ሲገጠም የ ቀለም ማሰናጃው እንደ ነበረ መመለሻ