LibreOffice 7.6 እርዳታ
የ ማተሚያ አቀራረብ እና የ ማተሚያ ምርጫ ለ ሁሉም አዲስ መቀመሪያ ሰነዶች መግለጫ: እነዚህ ምርጫ የሚፈጸሙት እርስዎ መቀመሪያ በ ቀጥታ በሚያትሙ ጊዜ ነው ከ LibreOffice ሂሳብ እርስዎ እንዲሁም ንግግር መጥራት ይችላሉ በ መጫን የ ምርጫዎች ቁልፍ በ ማተሚያ ንግግር ውስጥ: እርስዎ ያሰናዱት በ ንግግር ቋሚ ማሰናጃ ይሆናል: የ ማተሚያ ንግግር ግን ዋጋ የሚኖረው ለ አሁኑ ሰነድ ነው