LibreOffice የ መሳያ ምርጫዎች

አለም አቀፍ መግለጫ ማሰናጃ ለ መሳያ ሰነዶች: የሚታዩትን ይዞታዎች ያካትታል: የሚጠቀሙት መመጠኛ: የ መጋጠሚያ ማሰለፊያ እና ይዞታዎች በ ነባር ይታተማሉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

የ መሳያ ሰነድ መክፈቻ ይምረጡ - LibreOffice መሳያ:


ባጠቃላይ

ለ መሳያ ወይንም ለ ማቅረቢያ ሰነዶች ባጠቃላይ ምርጫ መወሰኛ

መመልከቻ

ዝግጁ የሆነ የ ማሳያ ዘዴዎች መወሰኛ አማራጭ ማሳያ በ መምረጥ: እርስዎ ማፍጠን ይችላሉ የ መመልከቻ ማሳያውን እርስዎ ማቅረቢያ በሚያርሙ ጊዜ

መጋጠሚያ

Defines the grid settings for creating and moving objects.

ማተሚያ

በ መሳያ ወይንም በ ማቅረቢያ ሰነድ ውስጥ የ ማተሚያ ማሰናጃ መግለጫ

እንደነበር መመለሻ

Resets changes made to the current tab to those applicable when this dialog was opened.

Please support us!