LibreOffice 7.6 እርዳታ
በ መሳያ ወይንም በ ማቅረቢያ ሰነድ ውስጥ የ ማተሚያ ማሰናጃ መግለጫ
በ ገጽ መስመር ላይ የሚታተሙትን ተጨማሪ አካሎች መግለጫ
የ ገጽ ስም ይታተም እንደሆን መወሰኛ
የ ዛሬ ቀን ይታተም እንደሆን መወሰኛ
የ አሁኑ ሰአት ይታተም እንደሆን መወሰኛ
አሁን ከ ማቅረቢያው የ ተደበቁ ገጾች ይታተሙ እንደሆን መወሰኛ
See also Printing in Black and White.
እርስዎ ዋናውን ቀለሞች ለ ማተም እንደሚፈልጉ መወሰኛ
እርስዎ ቀለሞችን በ ጥቁር እና ነጭ ለ ማተም እንደሚፈልጉ መወሰኛ
እርስዎ ሰነድ በ ጥቁር እና ነጭ ለ ማተም እንደሚፈልጉ መወሰኛ
ለ ገጾች ማተሚያ ተጨማሪ ምርጫ መግለጫ
እርስዎ ተጨማሪ የ ገጽ መመጠኛ ለ ማተሚያ እንደማይፈልጉ መወሰኛ
በ አሁኑ ማተሚያ ውስጥ ከ መስመር ውጪ የሆኑት እቃዎች ይመጠኑ እንደሆን መወሰኛ: ስለዚህ ለ ማተሚያው በ ወረቀቱ ልክ እንዲሆኑ
ገጾቹ የሚታተሙት በ ድርድር አቀራረብ መሆኑን ይወስኑ: ገጾቹ ወይንም ተንሸራታቾቹ ከ ወረቀቱ አነስተኛ ከሆነ: በርካታ ገጾች ወይንም ተንሸራታቾች በ አንድ ገጽ ላይ ይታተማሉ
ይምረጡ የ Brochure ምርጫ: የ እርስዎን ሰነድ ለማተም በ brochure አቀራረብ እርስዎ እንዲሁም መወሰን ይችላሉ ለማተም ፊት ለፊቱን ወይንም ጀርባውን ወይንም ሁለቱንም በኩል የ brochure.
ይምረጡ ፊት ለ ፊት ለማተም የ brochure ፊት ለ ፊት
ይምረጡ ጀርባ ለማተም የ brochure ጀርባ
በ ማተሚያ ማሰናጃ ውስጥ የ ወሰኑትን የ ወረቀት ትሪ ይጠቀሙ እንደሆን መወሰኛ