መጋጠሚያ

Defines the grid settings for creating and moving objects.

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

የ ማቅረቢያ ሰነድ መክፈቻ ይምረጡ - LibreOffice Impress/LibreOffice መሳያ - መጋጠሚያ


መጋጠሚያ

በ እርስዎ ሰነዶች ገጽ ውስጥ ሊዋቀር የሚችል መጋጠሚያ ማሰናጃ መግለጫ: ይህ መጋጠሚያ እርስዎን የሚረዳው የ እርስዎን እቃዎች ቦታ ለማግኘት ነው: እርስዎ እንዲሁም ማሰናዳት ይችላሉ ይህን መጋጠሚያ በ መስመር ላይ በ "magnetic" መጋጠሚያ መቁረጫ

እርስዎ አስጀምረው ከሆነ የ መጋጠሚያ መቁረጫ ነገር ግን እርስዎ ማንቀሳቀስ ከ ፈለጉ ወይንም መፍጠር እያንዳንዱን እቃ ያለ መጋጠሚያ ቦታዎች: የ Shift ቁልፍ ተጭነው ይያዙ ተግባሩን ለማሰናከል እርስዎ እስከ ፈለጉት ጊዜ ድረስ

ሪዞሊሽን

በ አግድም

የ መለኪያ ክፍል መግለጫ ለ ክፍተት በ መጋጠሚያ ነጥቦች ውስጥ በ X-አክሲስ

በ ቁመት

የ መለኪያ ክፍል መግለጫ ለ ክፍተት በ መጋጠሚያ ነጥቦች ውስጥ በ Y-አክሲስ

ንዑስ ክፍል

በ አግድም

የ መካከለኛ ክፍተት መግለጫ ለ ክፍተት በ መጋጠሚያ ነጥቦች ውስጥ በ X-አክሲስ

በ ቁመት

የ መካከለኛ ክፍተት መግለጫ ለ ክፍተት በ መጋጠሚያ ነጥቦች ውስጥ በ Y-አክሲስ

አክሲስ ማስማሚያ

የ አሁኑን መጋጠሚያ ማሰናጃ ተመጣጣኝ ይቀየር እንደሆን መወሰኛ የ ሪዞሊሽን እና ንዑስ ክፍል ለ X እና Y አክሲስ ተመሳሳይ ሆኖ ይቀር እንደሆን

መቁረጫ

To snap guides

Snaps the edge of a dragged object to the nearest snap guide when you release the mouse.

You can also define this setting by using the icon, which is available in the Options bar in a presentation or drawing document.

ወደ ገጽ መስመሮች

Specifies whether to align the contour of the graphic object to the nearest page margin.

መጠቆሚያ ወይንም የ ቅርጽ መስመር ለ ንድፍ እቃዎች በ መቁረጫ መጠን ውስጥ መሆን አለበት

በ ማቅረቢያ ወይንም በ መሳያ ሰነድ ውስጥ እዚህ ተግባር ጋር መድረስ ይቻላል በ ምልክት በ ምርጫ መደርደሪያ ላይ

ወደ እቃ ክፈፍ

Specifies whether to align the contour of the graphic object to the border of the nearest graphic object.

መጠቆሚያ ወይንም የ ቅርጽ መስመር ለ ንድፍ እቃዎች በ መቁረጫ መጠን ውስጥ መሆን አለበት

በ ማቅረቢያ ወይንም በ መሳያ ሰነድ ውስጥ እዚህ ተግባር ጋር መድረስ ይቻላል በ ምልክት በ ምርጫ መደርደሪያ ላይ

ወደ እቃ ነጥቦች

Specifies whether to align the contour of the graphic object to the points of the nearest graphic object.

ይህ የሚፈጸመው መጠቆሚያ ወይንም የ ቅርጽ መስመር ለ ንድፍ እቃዎች በ መቁረጫ መጠን ውስጥ መሆን አለበት

በ ማቅረቢያ ወይንም በ መሳያ ሰነድ ውስጥ እዚህ ተግባር ጋር መድረስ ይቻላል በ ምልክት በ ምርጫ መደርደሪያ ላይ

መቁረጫ መጠን

የ መቁረጫ እርቀት መወሰኛ በ አይጥ መጠቆሚያ እና በ እቃው ቅርጽ መካከል: LibreOffice ማስደነቂያ መቁረጫ ወደ መቁረጫ ነጥብ የ አይጥ መጠቆሚያው አጠገብ ከሆነ ከ ተመረጠው እርቅት ይልቅ በ መቁረጫ መጠን መቆጣጠሪያ ውስጥ

እቃዎችን ማስገደጃ

እቃዎች በሚፈጥሩ ወይንም በሚያንቀሳቅሱ ጊዜ

መወሰኛ የ ንድፍ እቃዎች የ ተወሰኑ እንደሆኑ መወሰኛ በ ቁመት: በ አግድም: ወይንም በ ሰያፍ (45°) በሚፈጥሩ ጊዜ ወይንም በሚያንቀሳቅሱ ጊዜ እርስዎ ለጊዜው ማቦዘን ይችላሉ ይህን ማሰናጃ በ መጫን የ Shift ቁልፍ

ጠርዞች ማስፊያ

መወሰኛ ስኴር የሚፈጠረው የ አራት ማእዘን ትልቁን ጎን መሰረት ባደረገ ነው የ Shift ቁልፍ ይጫኑ የ አይጥ ቁልፍ ከ መልቀቅዎት በፊት: ይህ እንዲሁም ይፈጸማል በ ኤሊፕስ (ክብ ይፈጠራል መሰረት ባደረገ ረጅሙን diameter ለ ኤሊፕስ) ይህ የ ተስፋፋ ጠርዝ ሳጥን ውስጥ ምልክት ሲደረግ: ስኴር ወይንም ክብ ይፈጠራል አጭሩን ጎን diameter መሰረት ባደረገ

በሚሽከረከር ጊዜ

እርስዎ በ መረጡት አንግል ብቻ የ ንድፍ እቃዎችን ማዞር እንደሚቻል መወሰኛ በሚያዞሩ ጊዜ መቆጣጠሪያ እርስዎ እቃ ማዞር ከ ፈለጉ ከ ተወሰነው አንግል ውጪ: ይጫኑ የ Shift ቁልፍ በሚያዞሩ ጊዜ: ቁልፉን ይልቀቁ የሚፈልጉት ማዞሪያ አንግል ላይ ሲደርሱ

ነጥብ መቀነሻ

አንግል መግለጫ ለ ነጥብ መቀነሻ በ ፖሊጎን በሚሰሩ ጊዜ: እርስዎ ጠቃሚ ሆኖ ሊያገኙት ይችላሉ መቀነስ የ ማረሚያ ነጥቦችን

Please support us!