LibreOffice 25.2 እርዳታ
ነባር ማሰናጃዎች ለ አዲስ ሰንጠረዥ ሰነዶች መግለጫ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
የ ሰንጠረዥ ሰነድ መክፈቻ ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎችመሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice ሰንጠረዥ - ነባር
እርስዎ የ ስራ ወረቀቶች ማሰናዳት ይችላሉ በ አዲስ ሰነድ ውስጥ: እና መነሻ ስም መስጠት ይችላሉ ለ አዲስ የ ስራ ወረቀቶች
Please support us!