ተስማሚነቱ

የ ተስማሚነት መግለጫ ምርጫ ለ LibreOffice ሰንጠረዥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

የ ሰንጠረዥ ሰነድ መክፈቻ ይምረጡ - LibreOffice ሰንጠረዥ - ተስማሚነቱ


ቁልፍ ማጣመሪያዎች

የሚቀጥለው ሰንጠረዥ የሚያሳየው ምን ተግባር ከ ምን ቁልፍ አይነት ጋር እንደ ተጣመረ ነው (ነባር እና OpenOffice.org legacy):

ቁልፍ ማጣመሪያ

ነባር

OpenOffice.org legacy

የ ኋሊት ደምሳሽ

ይዞታዎችን ማጥፊያ

ማጥፊያ

ማጥፊያ

ማጥፊያ

ይዞታዎችን ማጥፊያ

+D

ወደ ታች መሙያ

ዳታ ይምረጡ

+ቀስት ወደ ታች

ዳታ ይምረጡ

የ ረድፍ እርዝመት መጨመሪያ


ተግባሮቹ ያሉበት:

Please support us!