LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ለውጦች ንግግር የሚገልጸው የ ተለያዩ ምርጫዎች የ ተመዘገቡ ለውጦች በ ሰነድ ውስጥ ለ ማድመቂያ ነው
በ እርስዎ ስራ ላይ ለውጦችን ለ መቅረጽ: ይምረጡ ማረሚያ - ለውጦች መከታተያ - መቅረጫ
ለሚቀረጹት ለውጦች ቀለሞች መግለጫ: እርስዎ ከ መረጡ "በ ደራሲ" ማስገቢያ LibreOffice ራሱ በራሱ ቀለም ያሰናዳል እንደ ደራሲው እና ለውጦቹን ማን እንደ ፈጸመ አይነት ይለያያል
የ ክፍል ይዞታዎች በሚቀየሩ ጊዜ ቀለም መወሰኛ
በ ሰነድ ውስጥ በሚጠፋ ጊዜ የ ማድመቂያ ቀለም መወሰኛ
በ ሰነድ ውስጥ በሚገባ ጊዜ የ ማድመቂያ ቀለም መወሰኛ
የ ክፍል ይዞታዎች በሚንቀሳቀሱ ጊዜ ቀለም መወሰኛ