LibreOffice 25.8 እርዳታ
ለ ሰንጠረዥ ማስሊያ መግለጫ ማሰናጃ የ ሰንጠረዥ ባህሪ መድገሚያ ማመሳከሪያ: የ ቀን ማሰናጃ: የ ቁጥር ዴሲማል ቦታዎች: እና የ አቢይ ፊደል ወይንም ዝቅተኛ ጉዳይ ግምት ውስጥ ይገባሉ በ ወረቀቶች ውስጥ በሚፈልጉ ጊዜ
Specifies that wildcards are enabled when searching and also for character string comparisons.
? (የ ጥያቄ ምልክት) ነጠላ ባህሪ ያመሳስላል
* (ኮከብ) ማንኛውንም ተከታታይ ባህሪ ያመሳስላል ባዶ ሀርጎችንም ያካትታል
~ (ቲልዴ) ይዘላል የ ተለየ የ ጥያቄ ምልክት ትርጉም: ኮከብ ወይንም ቲልዴ ባህሪ ወዲያውኑ የሚከተል ከ ቲልዴ ባህሪ ቀጥሎ
ሁለገብ በ መቀመሪያ ውስጥ ያስችሉ ለ ሰንጠረዦች የሚሰሩ ከሆነ በ Microsoft Excel.
Specifies that regular expressions instead of simple wildcards are enabled when searching and also for character string comparisons.
መደበኛ አገላለጽ በ መቀመሪያ ውስጥ አያስችሉ ለ ሰንጠረዦች የሚሰሩ ከሆነ በ Microsoft Excel.
Specifies that only literal strings are used when searching and also for character string comparisons.
ሁለገብ በ መቀመሪያ ውስጥ አያስችሉ ለ ሰንጠረዦች የሚሰሩ ከሆነ በ Microsoft Excel.
የ ክፍል ይዞታዎችን በሚመሳክር ጊዜ የላይኛው እና የታችኛው ጉዳይ ይለይ እንደሆን መወሰኛ
ለምሳሌ: ይህን ጽሁፍ ይጻፉ 'መሞከሪያ' በ ክፍል A1; እና በ ጽሁፍ 'መሞከሪያ' በ B1. ውስጥ: እና ከዛ ይጻፉ መቀመሪያ "=A1=B1" በ ክፍል C1. በ ፊደል-መመጠኛ ሳጥን ውስጥ ምልክት ተደርጓል: ሀሰት ይታያል በ ክፍል ውስጥ: ያለበለዚያ: እውነት ይታያል በ ክፍል ውስጥ:
የ ትክክለኛ ጽሁፍ ተግባር ሁልጊዜ ፊደል-መመጠኛ ነው: ነፃ ነው ከ ማሰናጃው በዚህ ንግግር ውስጥ
ማሰናከያ ፊደል መመጠኛ ለ ሰንጠረዦች ለሚፈልጉ እና ለሚችሉ በ Microsoft Excel.
በ ወረቀት ላይ የሚታዩትን የ ማጠጋጊያ ዋጋዎች በ መጠቀም ስሌቶች ይፈጽሙ እንደሆን መወሰኛ: ቻርትስ ይታያሉ በሚታዩት ዋጋዎች ውስጥ: ከሆነ በትክክል እንደሚታየው ምርጫው ምልክት አልተደረገበትም: የሚታዩት ቁጥሮች ይጠጋጋሉ: ነገር ግን ይሰላሉ በ ውስጥ በ መጠቀም ያለ ምንም-ማጠጋጊያ ቁጥር
ይወስኑ እርስዎ ያሰናዱት የ መፈለጊያ ደንብ ለ ሰንጠረዥ ዳታቤዝ ተግባሮች መመሳሰል አለበት ለ ጠቅላላ ክፍሎች ባጣቃላይ: ሁለቱም የ መፈለጊያ ደንብ = እና <> በ ጠቅላላ ክፍሎች መፈጸም አለበት ሳጥን እና የ ሁለገብ በ መቀመሪያ ማስቻያ ሳጥን ምልክት መደረግ አለበት LibreOffice ሰንጠረዥ ልክ እንደ Microsoft Excel ይሆናል ክፍሎች ውስጥ በሚፈልግ ጊዜ የ ዳታቤዝ ተግባሮች
| * በሚቀጥለው ቦታ ውስጥ: | ውጤት መፈለጊያ: | 
|---|---|
| win | ያገኛል win, አይደለም win95, os2win, ወይንም upwind | 
| win* | ያገኛል win, እና win95, አይደለም os2win, ወይንም upwind | 
| *win | ያገኛል win, እና os2win, አይደለም win95, ወይንም upwind | 
| *win* | ያገኛል win, win95, os2win, እና upwind | 
ከሆነ መፈለጊያ መመዘኛ = እና <> በ ጠቅላል ክፍሎች መፈጸም አለበት ካላስቻሉ: የ "win" መፈለጊያ ዘዴ ድርጊቱ እንደ "*win*". መፈለጊያ ዘዴ በ ማንኛውም ቦታ ሊሆን ይችላል በ ክፍል ውስጥ በሚፈለግ ጊዜ በ ሰንጠረዥ ዳታቤዝ ተግባር ውስጥ
ማስቻያ ጠቅላላ ክፍል ማመሳሳይ ለ ሰንጠረዥ መዛመድ ላለበት ከ Microsoft Excel. ጋር
መወሰኛ እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ጽሁፍ በ ማንኛውም ክፍል ውስጥ እንደ ምልክት ለ አምድ ከ ጽሁፉ በ ታች ወይንም ከ ጽሁፉ በ ቀኝ በኩል ባለው ረድፍ ውስጥ: ጽሁፉ ቢያንስ አንድ ቃል መያዝ አለበት እና ምንም አንቀሳቃሽ መያዝ የለበትም
ለምሳሌ : ክፍል E5 ይህን ጽሁፍ ይዟል "አውሮፓ": ከ ታች: በ ክፍል E6, ዋጋ አለ 100 እና በ ክፍል E7 ዋጋ አለ 200. ይህ ከሆነ ራሱ በራሱ አምድ እና ረድፍ ፈልጎ ያገኛል ምልክቶች ሳጥን ምልክት የ ተደረገበትን: እርስዎ መጻፍ ይችላሉ የሚቀጥለውን መቀመሪያ በ ክፍል A1: =ድምር(አውሮፓ)
For more information, see Recognizing Names as Addressing.
እርስዎ መወሰን ይችላሉ ከፍተኛውን ቁጥር የ ዴሲማል ቦታዎች የሚታየውን በ ነባር በ ክፍሎች ውስጥ ለ ጠቅላላ የ ቁጥር አቀራረብ: ይህን ካላስቻሉ ክፍሎች ከ ጠቅላላ የ ቁጥር አቀራረብ በ አምዱ ስፋት ልክ የ ዴሲማል ቦታ ያሳያል
ለ ቁጥሮች የሚታየውን የ ዴሲማል ቦታ መወሰኛ በ ጠቅላላ የ ቁጥር አቀራረብ: ቁጥሮቹ የሚታዩት እንደ ተጠጋጋ ቁጥር ነው: ነገር ግን የሚቀመጡት እንደ የ ተጠጋጋ ቁጥር አይደለም
በዚህ ክፍል ውስጥ እርስዎ መወሰን ይችላሉ የ ቁጥር ግምቶች ደረጃዎችን የሚሄዱትን በ ድግግሞሽ ማስሊያ ውስጥ: በተጨማሪም: እርስዎ መወሰን ይችላሉ የ ትክክለኛነት ዲግሪ ደረጃ ለ መልሱ
መቀመሪያ በ መደጋገሚያ ማመሳከሪያ መወሰኛ (መቀመሪያ በ ተከታታይ መደጋገሚያ ችግሩ እስከሚፈታ ድረስ) ይሰላል እስከ ተወሰነ ቁጥር መደጋገሚያ በ መደጋገሚያ ሳጥን ምልክት አልተደረገበትም: መደጋገሚያ ማመሳከሪያ በ ሰንጠረዥ ውስጥ የ ስህተት መልእክት ይፈጥራል
ለምሳሌ: የ እቃ ዋጋ ማስሊያ በ ዋጋው ላይ-ቀረጥ ሳይጨመር
ይጻፉ በ ጽሁፍ 'መሸጫ ዋጋ' በ ክፍል A5: ይህ ጽሁፍ 'ትርፍ' በ ክፍል A6: እና ይህን ጽሁፍ 'ዋጋ-የ ተጨመረ ቀረጥ' በ ክፍል A7.
አሁን ይጻፉ የ መሸጫ ዋጋ (ለምሳሌ:100) በ ክፍል B5. ውስጥ: ንፁህ ዋጋው ይታያል በ ክፍል B6 እና ዋጋ-ይጨመራል ቀረጥ የሚታየው በ ክፍል B7. ነው
እርስዎ ያውቃሉ ዋጋ-ሲጨመር ቀረጥ ይሰላል እንደ 'ንጹህ ዋጋ ጊዜ 15%' እና እርስዎ ይደርሳሉ በ ንጹ ዋጋ ላይ በ መቀነስ ዋጋ-ሲጨመር ቀረጥ ከ መሸጫ ዋጋ ላይ: ይጻፉ ይህን መቀመሪያ =B5-B7 በ B6 ለማስላት ንጽህ ዋጋ: እና ይጻፉ መቀመሪያ =B6*0.15 በ ክፍል B7 ለ ማስላት ዋጋ-ሲጨመር ቀረጥ
መደገሚያውን ማብሪያ በትክክል ለማስላት በ መቀመሪያ: ያለበለዚያ የ 'ክብ ማመሳከሪያ' ስህተት መልእክት ይታያል በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ
| A | B | |
|---|---|---|
| 5 | መሸጫ ዋጋ | 100 | 
| 6 | ትርፍ | =B5-B7 | 
| 7 | ቀረጥ | =B6*0.15 | 
የ ክፍተኛውን ቁጥር መደጋገሚያ ደረጃዎች ማሰናጃ
በ ሁለት ተከታታይ መድገሚያ ደረጃ ውጤቶች መካከል ልዩነቱን መወሰኛ: የ መድገሚያ ውጤት ዝቅተኛ ከሆነ ከ አነስተኛ ለውጥ ዋጋ: ከዛ መድገሚያው ይቆማል
Multithreading is the ability of a central processing unit (CPU) (or a single core in a multi-core processor) to provide multiple threads of execution. This feature improves the speed of processing.
ይምረጡ የ መጀመሪያ ቀን ለ ውስጥ መቀየሪያ ከ ቀኖች ወደ ቁጥሮች
Sets 1899-12-30 as day zero.
Sets 1900-01-01 as day zero. Use this setting for StarCalc 1.0 spreadsheets containing date entries.
Sets 1904-01-01 as day zero. Use this setting for spreadsheets that are imported in a foreign format.