LibreOffice 24.8 እርዳታ
ሁሉም በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ዝርዝር ይታያል በ ዝርዝር መለያ ንግግር ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም መግለጽ ይችላሉ እና ማረም የ ራስዎትን ዝርዝር: ጽሁፍ ብቻ ነው ዝርዝር ለ መለያ የሚጠቀሙት: ቁጥር አይደለም
ሁሉንም ዝግጁ ዝርዝር ማሳያ: እነዚህን ዝርዝሮች ለማረም መምረጥ ይቻላል
አሁን የ ተመረጠውን ዝርዝር ይዞታ ማሳያ: ይህን ይዞታ ማረም ይቻላል
ሰንጠረዥ እና ኮፒ የሚደረገውን ክፍሎች መወሰኛ: ለማካተት በ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: አሁን የ ተመረጠው መጠን በ ሰንጠረዥ ውስጥ ነባር ነው
የ ክፍል ይዞታ ኮፒ ማድረጊያ በ ኮፒ ዝርዝር ከ ሳጥን ውስጥ: እርስዎ ከ መረጡ ማመሳከሪያ ለሚዛመዱ ረድፎች እና አምዶች በ ኮፒ ዝርዝር ንግግር ይታያል ቁልፉን ከ ተጫኑ በኋላ: እርስዎ ንግግር መጠቀም ይችላሉ ለ መግለጽ ማመሳከሪያ ወደ ዝርዝር ይቀየር እንደሆን በ ረድፍ እና አምዶች ውስጥ
የ አዲስ ዝርዝር ይዞታዎች ማስገቢያ ወደ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ: ይህ ቁልፍ ይቀየራል ከ አዲስ ወደ ማስወጋጃ እርስዎን አዲስ ዝርዝር ማጥፋት ያስችሎታል
አዲስ ዝርዝር መጨመሪያ ወደ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: እርስዎ ይህን ዝርዝር ማረም ከ ፈለጉ በ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ: ይህ ቁልፍ ይቀየራል ከ መጨመሪያ ወደ ማሻሻያ እርስዎን አዲስ የ ተሻሻሉትን ማካተት ያስችሎታል