መመልከቻ

መግለጫ የትኛው አካላቶች በ LibreOffice ሰንጠረዥ መስኮት ውስጥ እንደሚታይ: እርስዎ ማሳየት ወይንም መደበቅ ይችላሉ የ ማድመቂያ ዋጋዎችን በ ሰንጠረዦች ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

የ ሰንጠረዥ ሰነድ መክፈቻ ይምረጡ - LibreOffice ሰንጠረዥ - መመልከቻ:


የ መመልከቻ እርዳታ

የትኞቹ መስመሮች እንደሚታዩ መወሰኛ

መጋጠሚያ መስመሮች

Specifies when grid lines will be displayed. Default is to display grid lines only on cells that do not have a background color. You can choose to also display grid lines on cells with background color, or to hide them. For printing, choose Format - Page Style - Sheet and mark the Grid check box.

ቀለም

የ መጋጠሚያ መስመሮች ለ አሁኑ ገጽ መወሰኛ የ መጋጠሚያ መስመሮች ቀለም ለ መመልከት በ ሰነድ ውስጥ የተቀመጠ: ይሂዱ ወደ - LibreOffice – የ መተግበሪያ ቀለሞች ውስጥ ገጽታ ማስገቢያውን ይፈልጉ ሰንጠረዥ – የ መጋጠሚያ መስመሮች ቀለም ማሰናጃ ይቀይሩ ወደ "ራሱ በራሱ"

የ ገጽ መጨረሻ

የ ገጽ መጨረሻ በ ተወሰነ የ ማተሚያ ቦታ ይታይ እንደሆን መወሰኛ

የ እርዳታ መስመሮች በ ማንቀሳቀስ ላይ እንዳሉ

እርስዎ ስእሎችን: ክፈፎችን: ንድፎችን: እና ሌሎች እቃዎችን በሚያንቀሳቅሱ ጊዜ መምሪያ ይታይ እንደሆን መወሰኛ እነዚህ መምሪያዎች የሚጠቅሙት እቃዎችን ለማሰለፍ ነው

ማሳያ

ለ መመልከቻ ማሳያ የ ተለያዩ ምርጫዎች ይምረጡ

መቀመሪያ

መቀመሪያ ይታይ እንደሆን መወሰኛ በ ክፍሎች ውስጥ ከ ውጤቶች ይልቅ

የ ዜሮ ዋጋዎች

ቁጥሮች ይታዩ እንደሆን መወሰኛ ዋጋቸው የሆነ 0.

አስተያየት ጠቋሚ

መወሰኛ ትንሽ አራት ማእዘን ከ ላይ በ ቀኝ ጠርዝ በኩል በ ክፍሉ ውስጥ መጠቆሚያ አስተያየት እንዳለ: አስተያየቱ የሚታየው እርስዎ ካስቻሉ ነው ጠቃሚ ምክር በ LibreOffice - ባጠቃላይ በ ምርጫ ንግግር ሳጥን ውስጥ

አስተያየት በቋሚነት ለማሳየት: ይምረጡ የ አስተያየት ማሳያ ትእዛዝ ከ ክፍሎች አገአብ ዝርዝር ውስጥ

እርስዎ አስተያየቶች መጻፍ እና ማረም ይችላሉ በ ማስገቢያ - አስተያየት ትእዛዝ: በ ቋሚነት የሚታዩ አስተያየቶችን ማረም ይቻላል በ መጫን በ አስተያየት ሳጥን ውስጥ: ይጫኑ መቃኛ እና ከ አስተያየቶች ማስገቢያ ውስጥ እርስዎ ማየት ይችላሉ ሁሉንም አስተያየቶች በ ሰነድ ውስጥ: ሁለት ጊዜ በ መጫን የ አስተያየት መቃኛ: መጠቆሚያው አስተያየቱን ወደያዘው ተመሳሳይ ክፍል ይዘላል

ዋጋ ማድመቂያ

ምልክት ያድርጉ በ ዋጋ ማድመቂያ ሳጥን ውስጥ ለማሳየት የ ክፍል ይዞታዎች በ ተለያየ ቀለም: እንደ አይነቱ ይለያያል: የ ጽሁፍ ክፍሎች አቀራረብ በ ጥቁር ነው: መቀመሪያዎች በ አረንጓዴ ነው: የ ቁጥር ክፍሎች በ ሰማያዊ ነው: እና የሚጠበቁ ክፍሎች የሚታዩት በ ነጣ ያለ ግራጫ መደብ ነው: በ ምንም የማሳያ አቀራረብ ቢቀርብ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ይህ ትእዛዝ ንቁ በሚሆን ጊዜ: በ ሰነድ ውስጥ የ ተመደቡ ምንም ቀለሞች አይታዩም ተግባሩ እስከ አልቦዘነ ድረስ


ማስቆሚያ

የ ማስቆሚያ ምልክት እቃ በሚገባ ጊዜ ይታይ እንደሆን መወሰኛ: እንደ ንድፍ አይነት በሚመረጥ ጊዜ

ጽሁፍ መጠኑን አልፏል

ክፍሉ ጽሁፍ ከያዘ ከ ክፍሉ ስፋቱ የ በለጠ: ጽሁፉ በ ባዶ ጎረቤቱ ክፍል ውስጥ ይታያል በ ተመሳሳይ ረድፍ ውስጥ: ባዶ ጎረቤት ከሌለ: ትንሽ ሶስት ማእዘን በ ክፍሉ ድንበር ይታያል ይህ ማለት ጽሁፉ ይቀጥላል ማለት ነው

ማመሳከሪያዎችን በቀለም ማሳያ

እያንዳንዱ ማመሳከሪያ በ ቀለም በ መቀመሪያ ውስጥ መድመቁን መወሰኛ: የ ክፍል መጠን ድንበሩ ወዲያውኑ በ ቀለም ይከበባል የ ክፍሉ ማመሳከሪያ ለ ማረም ከ ተመረጠ

እቃዎች

እቃዎች ይታዩ ወይንም ይደበቁ እንደሆን መወሰኛ እስከ ሶስት የ እቃ ቡድኖች

እቃዎች/ንድፎች

እቃዎች ይታዩ ወይንም ይደበቁ እንደሆን መወሰኛ

ቻርትስ

በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ቻርትስ ይታይ ወይንም ይደበቅ እንደሆን መወሰኛ

የ መሳያ እቃዎች

በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ መሳያ እቃዎች ይታዩ ወይንም ይደበቁ እንደሆን መወሰኛ

ማሳያ

ወረቀቶች ማስማሚያ

ምልክት ከ ተደረገበት: ሁሉም ወረቀቶች በ ተመሳሳይ መጠን ይታያሉ: ምልክት ካልተደረገ ግን እያንዳንዱ ወረቀት የ ራሱ ማሳያ መጠን ይኖረዋል

መስኮት

አንዳንድ የ እርዳታ አካላቶች ይታዩ ወይንም አይታዩ እንደሆን መወሰኛ

አምድ/ረድፍ ራስጌዎች

የ ረድፍ እና አምድ ራስጌ ይታይ እንደሆን መወሰኛ

የ አግድም መሸብለያ መደርደሪያ

በ ሰነድ መስኮት ውስጥ ከ ታች በኩል የ አግድም መሸብለያ መደርደሪያ ይታይ እንደሆን መወሰኛ

በ ቁመት መሸብለያ

በ ሰነድ መስኮት ውስጥ በ ቀኝ በኩል የ ቁመት መሸብለያ መደርደሪያ ይታይ እንደሆን መወሰኛ

የ ወረቀት tabs

የ ወረቀት tabs በ ሰንጠረዥ ከ ታች በኩል ይታይ እንደሆን መወሰኛ እዚህ ሳጥን ውስጥ ምልክት ካልተደረገ: እርስዎ መቀየር የሚችሉት በ ወረቀቶች መከከል ነው በ ውስጥ

የ ምልክቶች እቅድ

እርስዎ ከ ገለጹ የ ረቂቅ ምልክቶች ምርጫ ይታይ እንደሆን ይወስናል: የ ረቂቅ ምልክቶች በ ወረቀቱ ድንበር ላይ

Please support us!