መጋጠሚያ

በ እርስዎ ሰነዶች ገጽ ውስጥ ሊዋቀር የሚችል መጋጠሚያ ማሰናጃ መግለጫ: ይህ መጋጠሚያ እርስዎን የሚረዳው የ እርስዎን እቃዎች ቦታ ለማግኘት ነው: እርስዎ እንዲሁም ማሰናዳት ይችላሉ ይህን መጋጠሚያ በ መስመር ላይ በ "magnetic" መጋጠሚያ መቁረጫ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ - LibreOffice Writer/LibreOffice Calc/LibreOffice መጻፊያ/ዌብ - መጋጠሚያ :


መጋጠሚያ

መጋጠሚያ ላይ መቁረጫ

መወሰኛ ይንቀሳቀሱ እንደሆን ክፈፎች: መሳያ አካሎች: እና መቆጣጠሪያዎች ብቻ በ መጋጠሚያ ነጥቦች መካከል: ሁኔታውን ለ መቀየር የ መቁረጫ መያዣ ብቻ ለ አሁኑ ተግባር: እቃ ይጎትቱ ተጭነው ይዘው የ .

የሚታይ መጋጠሚያ

መጋጠሚያ ይታይ እንደሆን መወሰኛ

ሪዞሊሽን

በ አግድም

የ መለኪያ ክፍል መግለጫ ለ ክፍተት በ መጋጠሚያ ነጥቦች ውስጥ በ X-አክሲስ

በ ቁመት

የ መለኪያ ክፍል መግለጫ ለ ክፍተት በ መጋጠሚያ ነጥቦች ውስጥ በ Y-አክሲስ

ንዑስ ክፍል

በ አግድም

የ መካከለኛ ክፍተት መግለጫ ለ ክፍተት በ መጋጠሚያ ነጥቦች ውስጥ በ X-አክሲስ

በ ቁመት

የ መካከለኛ ክፍተት መግለጫ ለ ክፍተት በ መጋጠሚያ ነጥቦች ውስጥ በ Y-አክሲስ

አክሲስ ማስማሚያ

የ አሁኑን መጋጠሚያ ማሰናጃ ተመጣጣኝ ይቀየር እንደሆን መወሰኛ የ ሪዞሊሽን እና ንዑስ ክፍል ለ X እና Y አክሲስ ተመሳሳይ ሆኖ ይቀር እንደሆን

የ መጋጠሚያ ቀለም ማሰናጃ በ - LibreOffice - የ መተግበሪያ ቀለሞች

Please support us!