ተስማሚነቱ

ለ ጽሁፍ ሰነድ ተስማሚነት ማሰናጃዎች መግለጫ: ይህ ምርጫ የሚረዳዎት በትንሹ-ማስተካከያ LibreOffice በሚያመጡ ጊዜ የ Microsoft Word documents.

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

የ ጽሁፍ ሰነድ መክፈቻ ይምረጡ - LibreOffice መጻፊያ - ተስማሚነቱን:


note

እዚህ የ ተገለጹት አንዳንድ ማሰናጃዎች ዋጋ የሚኖራቸው ለ አሁኑ ሰነድ ብቻ ነው እና ለ እያንዳንዱ ሰነድ ለየብቻ መገለጽ አለበት


በ አንቀጾች እና በ ሰንጠረዦች መካከል ክፍተት መጨመሪያ

በ LibreOffice መጻፊያ: አንቀጽ ክፍተት የሚገለጸው በ ተለየ መንገድ ነው ከ Microsoft Word ሰነዶች ውስጥ: እርስዎ ከ ገለጹ ክፍተት በ ሁለት አንቀጾች ወይንም ሰንጠረዦች መካከል: ክፍተት ይጨመራል በ ተመሳሳይ የ ቃላት ሰነዶች ውስጥ:

ይጨመር እንደሆን ይወስኑ የ Microsoft Word-ተስማሚ ክፍተት በ አንቀጽ እና በ ሰንጠረዞች መካከል: በ LibreOffice መጻፊያ የ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ

Add paragraph and table spacing at top of first page and page breaks

የ አንቀጽ ክፍተት በ ገጽ ከ ላይ በኩል ይሆን እንደሆን መወሰኛ: እንዲሁም ውጤታማ ይሆናል በ ገጽ ወይንም በ አምድ መጀመሪያ ላይ: አንቀጹ ያለው በ መጀመሪያው ገጽ ላይ ከሆነ በ ሰነዱ ውስጥ ለ ገጽ መጨረሻም ተመሳሳይ ይፈጸማል

note

እርስዎ ካመጡ የ ቃላት ሰነድ: ክፍተት ራሱ በራሱ ይጨመራል በሚቀየር ጊዜ


የ OpenOffice.org 1.1 ማስረጊያ ማስቆሚያ አቀራረብ ይጠቀሙ

ጽሁፍ እንዴት እንደሚያሰልፉ ከ tab ማስቆሚያ በኋላ: ከ ቀኝ መስመር ባሻገር: እንዴት እንደሚያዝ የ ዴሲማል tab ማስቆሚያ: እና እንዴት እንደሚያዝ የ tab ማስቆሚያ: የ መስመር መጨረሻ ለ መዝጋት ይህ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ካልተመረጠ: የ tab ማስቆሚያ የሚያዘው እንደ ተመሳሳይ መንገድ ነው እንደ ሌሎች የ ቢሮ መተግበሪያዎች

በ እርስዎ የ አሁኑ እትም መጻፊያ የ ተፈጠረው የ ጽሁፍ ሰነዶ ውስጥ: አዲስ የ tab ማስቆሚያ አያያዝ ይጠቀማል በ ነባር: በ ጽሁፍ ሰነዶ ውስጥ የ ተፈጠረው መጻፊያ እትም በቅድሚያ በ StarOffice 8 ወይንም በ OpenOffice.org 2.0, ተጨማሪ ቀዳሚዎችን በ ነባር አይጠቀምም

አትጨምር ቀዳሚ (ተጨማሪ ክፍተት) በ ጽሁፍ መስመሮች መካከል ውስጥ

ተጨማሪ ቀዳሚዎች መወሰኛ (ተጨማሪ ክፍተት) በ ጽሁፍ መስመሮች መካከል አይጨመም: የሚጠቀሙት ፊደል ተጨማሪ ቀዳሚ ባህሪዎች የያዘ ቢሆንም እንኳን

በ እርስዎ የ አሁኑ እትም መጻፊያ የ ተፈጠረው የ ጽሁፍ ሰነዶ ውስጥ: ተጨማሪ ቀዳሚዎችን በ ነባር ይጠቀማል: በ ጽሁፍ ሰነዶ ውስጥ የ ተፈጠረው መጻፊያ እትም በቅድሚያ በ StarOffice 8 ወይንም በ OpenOffice.org 2.0, ተጨማሪ ቀዳሚዎችን በ ነባር አይጠቀምም

የ OpenOffice.org 1.1 የ መስመር ክፍተት ይጠቀሙ

ይህ ምርጫ ከ ጠፋ: አዲስ ሂደት ለ ጽሁፍ መስመር አቀራረብ የ ተመጣጣኝ መስመር ክፍተት ይፈጸማል: ምርጫው ከ በራ: ቀደም ያለው ዘዴ ለ ጽሁፍ መስመር አቀራረብ የ ተመጣጣኝ መስመር ክፍተት ይፈጸማል:

እርስዎ በ አሁኑ እትም መጻፊያ በ ፈጠሩት የ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ እና የ Microsoft Word ሰነዶች የ ቅርብ ጊዜ እትም: አዲሱን ሂደት ይጠቀማል: በ ጽሁፍ ሰነድ የ ፈጠሩት በ መጻፊያ በቅድሚያ በ StarOffice 8 or OpenOffice.org 2.0, ቀደም ያለውን ሂደት ይከተላል

በ አንቀጾች እና በ ሰንጠረዦች መካከል ክፍተት መጨመሪያ በ ሰንጠረዡ ከ ታች በኩል

ለ አንቀጽ ከ ታች በኩል ክፍተት ይጨመር እንደሆን መወሰኛ: የ መጨረሻ አንቀጽ በ ሰንጠረዥ ክፍል ውስጥ ቢሆንም እንኳን

ይህ ምርጫ ከ ጠፋ: የ ሰንጠረዥ ክፍሎች አቀራረብ እንደ መጻፊያ እትም በቅድሚያ ከ StarOffice 8 ወይንም OpenOffice.org 2.0. ይሆናል: ይህ ምርጫ ከ በራ: የ አማራጭ ዘዴ ለ አቀራረብ በ ሰንጠረዥ ክፍሎች ውስጥ ይፈጸማል: ይህ ምርጫ የሚበራው በ ነባር ነው ለ አዲስ ሰነዶች ለ ተፈጠሩ በ LibreOffice እና ለ ሰነዶች የመጡ ከ Microsoft Word አቀራረብ

የ OpenOffice.org 1.1 እቃ አቀማመጥ ይጠቀሙ

የ ተንሳፋፊ እቃዎች ቦታ እንዴት እንደሚሰሉ መወሰኛ ወደ ባህሪ ማስቆሚያ ወይንም አንቀጽ ከ ላይ እና ከ ታች በኩል ከ አንቀጽ ክፍተት አንጻር

ይህ ምርጫ ከ በራ: የ ተንሳፋፊ እቃዎች ቦታ እንደ መጻፊያ እትም በቅድሚያ ከ StarOffice 8 ወይንም OpenOffice.org 2.0. ይሆናል: ይህ ምርጫ ከ ጠፋ: የ ተንሳፋፊ እቃዎች ቦታ አማራጭ በ መጠቀም ተመሳሳይ የሆነ ዘዴ ይጠቀማል ከ Microsoft Word.

ይህ ምርጫ ለ አዲስ ሰነድ የሚሰናዳው እንደ ጠፋ ነው: ለ መጻፊያ ሰነድ ለ ተፈጠረ በቅድሚያ ከ OpenOffice.org 2.0 ይህ ምርጫ የሚሰናዳው እንደ በራ ነው

የ OpenOffice.org 1.1 በ እቃዎች ዙሪያ ጽሁፍ መጠቅለያ ይጠቀሙ

Microsoft Word እና መጻፊያ የ ተለያየ አቀራረብ አላቸው: ለ ጽሁፍ ለ መጠቅለያ በ ተንሳፋፊ እቃዎች መመልከቻ ዙሪያ: ተንሳፋፊ እቃዎች መመልከቻ የ መጻፊያ ክፈፎች እና እቃዎች መሳያ ናቸው እና እቃዎቹ የ 'ጽሁፍ ሳጥን': 'ንድፎች': 'ክፈፎች': 'ስእሎች' ወዘተ ናቸው: በ Microsoft Word ውስጥ

በ Microsoft Word እና የ አሁኑ እትሞች ውስጥ: የ መጻፊያ ገጽ ራስጌ/ግርጌ ይዞታ እና የ ግርጌ ማስታወሻ/የ መጨረሻ ማስታወሻ ይዞታ አይጠቀልሉም በ ተንሳፋፊ እቃዎች መመልከቻ ዙሪያ: የ ጽሁፍ አካል ይዞታ የሚጠቀለለው በ ተንሳፋፊ እቃዎች መመልከቻ ዙሪያ ነው: የሚገኙትም በ ገጽ ራስጌ ውስጥ ነው

በ መጻፊያ እትሞች ውስጥ በቅድሚያ ከ StarOffice 8 ወይንም OpenOffice.org 2.0, ተቃራኒው እውነት ነበር

ይህ ምርጫ ከ ጠፋ: ነባር ማሰናጃው እንደዚህ ነው: የ አዲስ ጽሁፍ መጠቅለያ ይፈጸማል: ምርጫው ከ በራ: ቀደም ያለው የ ጽሁፍ መጠቅለያ ይፈጸማል

እቃዎችን ቦታ ሲሰጡ የ መጠቅለያ ዘዴ አብረው ያስቡ

ውስብስብ ቦታ ሂደቶች እንዴት እንደሚሰሩ መወሰኛ ለ ተንሳፋፊ እቃዎች በ ባህሪ ውስጥ የ ቆሙ ወይንም በ አንቀጽ ውስጥ እንዴት እንደሚሰሩ: በ መጻፊያ እትም ውስጥ በቅድሚያ ከ StarOffice 8 ወይንም OpenOffice.org 2.0, የ መደጋገሚያ ሂደት ተጠቅሟል: በ አሁኑ እትም ውስጥ ግን በ ቀጥታ ወደ ፊት ሂደት ተጠቅሟል: ተመሳሳይ ነው ከ ለ ተመሳሳይ አሰራር ከ Microsoft Word.

ይህ ምርጫ ከ ጠፋ አሮጌው LibreOffice ለ እቃ የ መድገሚያ ሂደት ቦታ ተጠቅሟል: ምርጫው ከ በራ: አዲሱ የ ወደ ፊት ሂደት ይጠቀማል ተስማሚነቱን ለማረጋገጥ በ Microsoft Word ሰነዶች ውስጥ

Justify lines with a manual line break in justified paragraphs

ይህን ካስቻሉ መጻፊያ ክፍተት ይጨምራል በ ቃላቶች መካከል: በ መስመሮች በሚጨርሱ በ Shift+Enter እኩል በሚካፈሉ አንቀጾች ውስጥ: ከ ተሰናከለ ክፍተት በ ቃላቶች መካከል አይስፋፋም ወደ እኩል በሚካፈሉ መስመሮች ውስጥ

ይህ ማሰናጅ ይበራል በ ነባር ለ .odt ጽሁፍ ሰነዶች: ይቀመጥ እና ይጫናል በ ሰነድ ውስጥ በ .odt ጽሁፍ ሰነድ አቀራረብ ውስጥ: ይህን ማሰናጅ ማስቀመጥ አይቻልም በ አሮጌ .sxw ጽሁፍ ሰነዶች ውስጥ: ስለዚህ ይህ ማሰናጃ ይጠፋል ለ .sxw ጽሁፍ ሰነዶች

Tolerate white lines that may appear in PDF page backgrounds

ይጠቀሙ LibreOffice 4.3 የ ቀለም ደንብ ማስቆሚያ እና ነጭ መስመሮች መተው የሚታዩ የ PDF ገጽ መደብ ሲፈጠር በ ሰነድ ውስጥ

እንደ ነባር መጠቀሚያ

ይጫኑ የ አሁኑ ማሰናጃ ለ መጠቀም በዚህ tab ገጽ ውስጥ እንደ ነባር ለ ወደ ፊት ክፍለ ጊዜዎች በ LibreOffice.

የ ፋክቶሪ ነባሮች የ ተሰናዱት እንደሚቀጥለው ነው: የሚቀጥሉት ምርጫዎች ተችለዋል: ነገር ግን ሁሉም ሌሎች ምርጫዎች ተሰናክለዋል:

  1. በ አንቀጾች እና በ ሰንጠረዦች መካከል ክፍተት መጨመሪያ

  2. የ አንቀጽ እና የ ሰንጠረዥ ክፍተት በ ገጹ ከ ላይ በኩል መጨመሪያ

  3. በ አንቀጾች እና በ ሰንጠረዦች መካከል ክፍተት መጨመሪያ በ ሰንጠረዡ ከ ታች በኩል

  4. የ ቃላትን ክፍተት ማስፊያ በ መስመሮች ላይ በእጅ መስመር መጨረሻ አንቀጾችን እኩል ማካፈያ

Please support us!