LibreOffice 25.8 እርዳታ
ለ ጽሁፍ ሰነዶች ባጠቃላይ ማሰናጃዎች መወሰኛ
በ ሰነድ ውስጥ ራሱ በራሱ አገናኝ እንዲያሻሽል የ ተቀመጠው ይተዋል ለ ደህንነት ሲባል: አገናኝ ማሻሻያ ሁልጊዜ የሚሰራው በ LibreOffice ደህንነት ማሰናጃ ነው: በ
ሁልጊዜ አገናኝ ማሻሻያ ሰነድ በሚጫን ጊዜ: እና ፋይሉ በሚታመን አካባቢ ከሆነ ብቻ ወይንም አለም አቀፍ የ ደህንነት ደረጃ ዝቅተኛ ከሆነ (ይህን አንመክርም)
ይህ ማሰናጃ የሚወሰደው እንደ ጥያቄ ነው ያለ በለዚያ አንዱ የ አለም አቀፍ የ ማክሮስ ደህንነት ደረጃ የ ተሰናዳው እንደ ዝቅተኛ ነው በ ወይንም ሰነዱ የሚገኘው በሚታመን ቦታ ነው በ ተገለጸው በ
አገናኝ በሚጠየቅ ጊዜ ብቻ ማሻሻያ ሰነዱ በሚጫን ጊዜ
አገናኝ ተሻሽሎ አያውቅም ሰነዱ በሚጫን ጊዜ
የ ሁሉም ሜዳዎች ይዞታዎች ራሱ በራስ ይሻሻላል: የ መመልከቻው ይዞታዎች እንደ አዲስ በሚታዩ ጊዜ: ምልክት ማድረጊያው ሳጥን ምልክት ባይመረጥም እንኳን: አንዳንድ ሜዳዎች ይሻሻላሉ የ ተለዩ ሁኔታዎች በሚፈጠሩ ጊዜ: የሚቀጥሉት ሰንጠረዥ ሜዳዎች ዝርዝር የ ተሻሻሉት ያለ ምንም ምልክት ማድረጊያ
| ሁኔታው | ራሱ በራሱ ሜዳዎችን ማሻሻያ | 
|---|---|
| ሰነድ ማተሚያ (እንዲሁም እንደ PDF መላኪያ) | Author, Sender, Heading, Date, Time, References, Last printed | 
| ሰነድ እንደገና መጫኛ | Author, Sender, Heading, Date, Time | 
| ሰነድ በማስቀመጥ ላይ | የ ፋይል ስም: ስታስቲክስ: የ ሰነድ ቁጥር: የ ማረሚያ ሰአት: የ ተሻሻለበት | 
| የ ጽሁፍ መስመር ማረሚያ ሜዳው ባለበት ቦታ | Author, Sender, Heading, Date, Time | 
| በ እጅ ተለዋዋጭ መቀየሪያ | እንደ ሁኔታው ጽሁፍ: የ ተደበቀ ጽሁፍ: የ ተደበቀ አንቀጽ: ተለዋዋጭ: የ DDE ሜዳ | 
| "የተወሰነ ይዞታ" ማጥፊያ | ደራሲው: ላኪው: የ ሁሉንም ሰነዶች መረጃ ሜዳዎች | 
| የገጽ ቆጠራውን በመቀየር ላይ | ገጽ | 
ራሱ በራሱ ቻርትስ ያሻሽል እንደሆን መወሰኛ: የ መጻፊያ ሰንጠረዥ ክፍል በሚቀየር ጊዜ እና የ አይጥ መጠቆሚያው ክፍሉን በሚለቅ ጊዜ: ቻርትስ የ ክፍል ዋጋ የሚያሳየው ራሱ በራሱ ይሻሻላል
Specifies the unit of measurement for text documents.
ክፍተት ይወስኑ ለ እያንዳንዱ ማስረጊያ ማስቆሚያ መካከል የ አግድም ማስመሪያ የሚያሳየው የተመረጠውን ክፍተት ነው
ይህን ማሰናጃ ሲያስችሉ: የ ማስረጊያ እና የ ክፍተት መለኪያ ክፍል በ አቀራረብ - አንቀጽ - ማስረጊያ & ክፍተት tab ባህሪ ይሆናል (ባህሪ) እና መስመር
ይህን ማሰናጃ በሚያስችሉ ጊዜ: የ ጽሁፍ መጋጠሚያ ስኴር ገጽ ይመስላል: ስኴር ገጽ የ ገጽ እቅድ ነው: የሚጠቅመው ተማሪዎችን ጽሁፍ እንዲጽፉ ለማስተማር ነው በ ቻይንኛ እና ጃፓንኛ
ባህሪዎች መወሰኛ እንደ ቃል መለያያዎች የሚቆጠሩትን ቃላቶች በሚቆጥሩ ጊዜ: በ ተጨማሪ ክፍተቶች: ማስረጊያ እና መስመር እና አንቀጽ መጨረሻ
Editors and publishers often define a “standard” page as containing a specified number of characters or words. Mark this field to allow quick calculation of the number of these pages.
Set the number of characters for the standardized page.