LibreOffice 7.4 እርዳታ
በ LibreOffice ጽሁፍ እና HTML ሰነድ ውስጥ ለ አንዳንድ ባህሪዎች እና በ ቀጥታ መጠቆሚያ ማሳያ መግለጫ
የትኛው የ አቀራረብ ምልክት በ መመልከቻው ላይ እንደሚታዩ መግለጫ: ያስጀምሩ የ የ አቀራረብ ምልክት ምልክት በ መደበኛ መደርደሪያ ላይ: እርስዎ የ መረጡት ሁሉንም ባህሪዎች በ አቀራረብ እርዳታ tab ገጽ ላይ ይታያሉ
የ አንቀጽ ምልክት ይታዩ እንደሆን መወሰኛ: የ አንቀጽ ምልክት እንዲሁም የ አንቀጽ አቀራረብ መረጃ ይይዛሉ
Specifies whether soft hyphens (called also as optional or discretionary hyphens) are displayed. These are hidden user-defined delimiters that you enter within a word by pressing Words with soft hyphens are only separated at the end of a line at the point where a soft hyphen has been inserted, irrespective of whether the automatic hyphenation is activated or deactivated.
ሁሉንም ክፍተት በ ጽሁፍ ውስጥ በ ነጥብ ይወከል እንደሆን መወሰኛ
Specifies that non-breaking spaces are shown as gray boxes. Non-breaking spaces are not broken at the end of a line and are entered with the shortcut keys.
የ tab ማስቆሚያ እንደ ትንሽ ቀስቶች እንደሚታዩ መወሰኛ
ሁሉንም የገቡትን የ መስመር መጨረሻዎች ማሳያ በ Shift+ማስገቢያ አቋራጭ ቁልፍ: እነዚህ መጨረሻዎች አዲስ መስመር ይፈጥራሉ: ነገር ግን አዲስ አንቀጽ አያስጀምሩም
የ ባህሪ አቀራረብ የሚጠቀም ጽሁፍ ማሳያ "የ ተደበቀ": ይህ መመለከቻ - የ አቀራረብ ምልክት በሚያስችሉ ጊዜ ነው
Specifies that bookmark indicators are shown. | indicates the position of a point bookmark. [ ] indicates the start and end of a bookmark on a text range.
The following controls appear only for Writer documents, not for HTML documents.
እርስዎ መጠቆሚያውን በሚጠበቅ ቦታ ማሰናጃ መወሰኛ: ነገር ግን ምንም መቀየር አይችሉም
ሁሉንም የ ቀጥታ መጠቆሚያ ባህሪዎች መግለጫ
በ ቀጥታ መጠቆሚያ ያስጀምሩ እርስዎ እንዲሁም ይህን ተግባር ማስጀመር ይችላሉ: በ መጫን በ ቀጥታ መጠቆሚያ ዘዴ መቀያየሪያ ምልክት ከ እቃዎች መደርደሪያ ላይ ወይን በ መምረጥ ከ ማረሚያ - በ ቀጥታ መጠቆሚያ ዘዴ ትእዛዝ በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ
ለ በቀጥታ መጠቆሚያ ማስገቢያ ምርጫ መወሰኛ: እርስዎ በማንኛውም ቦታ ከ ተጫኑ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: አዲስ አንቀጽ መጻፍ ይቻላል ወይንም ማስገባት በዚህ ቦታ ላይ: የዚህ አንቀጽ ባህሪዎች የሚወሰነው እንደ ተመረጠው ምርጫ ነው: እርስዎ የሚቀጥሉትን ምርጫዎች መምረጥ ይችላሉ:
በቀጥታ መጠቆሚያ በሚጠቀሙ ጊዜ: የሚፈልጉትን ያህል tabs ይጨመራል በ አዲስ አንቀጽ ውስጥ የሚጫኑበት ቦታ እስከሚደርሱ ድረስ .
በቀጥታ መጠቆሚያ በሚጠቀሙ ጊዜ: ተመሳሳይ ቁጥር tabs እና ክፍተት ይገባል በ አዲስ አንቀጽ ውስጥ የሚጫኑበት ቦታ እስከሚደርሱ ድረስ
When the direct cursor is used, spaces are added in the new paragraph until the clicked position is reached.
በቀጥታ መጠቆሚያ በሚጠቀሙ ጊዜ: የ ግራ አንቀጽ ማስረጊያ ማሰናጃ በ አግድም ቦታ ላይ እርስዎ በሚጫኑት በቀጥታ መጠቆሚያ: አንቀጹ በ ግራ በኩል ይሰለፋል
በቀጥታ መጠቆሚያ በሚጠቀሙ ጊዜ የ አንቀጽ ማሰለፊያ ማሰናጃ: የ አይጥ ቁልፍ በሚጫኑበት ቦታ ይወሰናል: አንቀጹ በ ግራ ማሰለፊያ በኩል ይቀርባል: መሀከል: ወይንም በ ቀኝ በኩል ማሰለፊያ: መጠቆሚያው የ አይጥ ቁልፍ-ከ መጫንዎት በፊት ማሳያ: በ ሶስት ማእዘን: የትኛው ማሰለፊያ እንደሚሰናዳ
ሁሉም የ ማስገቢያ ምርጫ የሚመሩት ወደ አሁኑ አንቀጽ ነው በ ቀጥታ መጠቆሚያ በ መነጨው