LibreOffice 24.8 እርዳታ
በ ጽሁፍ ሰነዶች ውስጥ የ ሰንጠረዥ ባህሪዎች መግለጫ
ለ አምዶች እና ረድፎች እና የ ሰንጠረዥ ክፍሎች ነባር ማሰናጃ ይወሰኑ: እንዲሁም ይወስኑ የ መደበኛ ዋጋ ለሚንቀሳቀሱ እና ለሚገቡ አምዶች እና ረድፎች: ለ በለጠ መረጃ ይህን ይመልከቱ
ውስጥ:ነባር መግለጫ ለ ሁሉም አዲስ ለ ተፈጠሩት የ ጽሁፍ ሰንጠረዦች በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ
የ መጀመሪያው ረድፍ በ ሰንጠረዥ ውስጥ በ "ሰንጠረዥ ራስጌ" አንቀጽ ዘዴ አቀራረብ መወሰኛ
የ ሰንጠረዥ ራስጌ ከ ገጽ መጨረሻ በኋላ ወደ አዲሱ ገጽ ይተላለፍ እንደሆን መወሰኛ
ሰንጠረዥ በ ማንኛውም የ ጽሁፍ ፍሰት መጨረሻ አለ መከፈሉን መወሰኛ እርስዎ እንዲሁም ይህን ምርጫ ማግኘት ይችላሉ በ ዝርዝር ሰንጠረዥ - ባህሪዎች - የ ጽሁፍ ፍሰት ውስጥ
የ ሰንጠረዥ ክፍሎች በ ነባር ድንበር እንዳላቸው መወሰኛ
Specifies that numbers entered into a text table cell are recognized and formatted as numbers. Table cells in LibreOffice Writer can recognize a number when it is represented in one of the number formats available in categories of Numbers, Percent, Currency, Date, Time, Scientific, Fraction and Boolean.
The recognized number is displayed with default number format for table cells, and sets the cell format to the recognized category. For example, if a number is recognized as Date, the cell format category is set to Date. You can set a specific number format for the cell, for example, a date entered as 8/3/2018 displays as Thursday March 8, 2018 when the cell number format is set to "Friday, December 31, 1999" in the Number Format dialog.
Recognized Date and Time numbers are converted to internal date and time serial values. Percent numbers are converted internally to their numeric values. Boolean values are converted internally to 0 or 1.
When an input cannot be recognized as a number, the number category changes to Text and the input is not changed.
If Number recognition is not marked in the Options, numbers are saved in text format and are automatically left-aligned.
ይህ የ ቁጥር አቀራረብ መለያ ምልክት አልተደረገበትም: ለ ክፍሉ ብቻ የ ተሰናዳውን አቀራረብ ማስገቢያ ይቀበላል: ሌላ ማንኛውም ማስገቢያ አቀራረብ እንደ ነበር ይመለሳል ወደ ጽሁፍ.
For example, if a cell contains a date value and has its cell format as date, a new input of a percent value in the cell set the cell format to Text and the percent input number is not recognized.
When Number format recognition is marked, input numbers sets the cell format to the recognized number category.
ቁጥሮችን ሁልጊዜ ከ ታች በ ቀኝ በኩል ማሰለፊያ በ ክፍሉ ውስጥ ይህ ሜዳ ምልክት ካልተደረገበት ቁጥሮችን ሁልጊዜ ከ ላይ በ ግራ በኩል ማሰለፊያ በ ክፍሉ ውስጥ
በ ቀጥታ አቀራረብ ተፅእኖ አያደርግን በ ማሰለፊያ ሜዳ ላይ: እርስዎ በ ክፍል ውስጥ ያሉትን ይዞታዎች በ ቀጥታ መሀከል ካደረጉ: መሀከል እንደሆኑ ይቆያሉ: ምንም ሳይለይ ጽሁፍ ወይንም ቁጥር የተካተቱን
ረድፍ እና አምድ በ ፊደል ገበታ ለማንቀሳቀስ ነባር ማሰናጃ መወሰኛ
ረድፍ ለማንቀሳቀስ የሚጠቀሙበትን ዋጋ መወሰኛ
አምድ ለማንቀሳቀስ የሚጠቀሙበትን ዋጋ መወሰኛ
ረድፍ እና አምድ በ ፊደል ገበታ ለማስገባት ነባር ማሰናጃ መወሰኛ
ረድፍ ለማስገባት የሚጠቀሙበትን ዋጋ መወሰኛ
አምድ ለማስገባት የሚጠቀሙበትን ዋጋ መወሰኛ
የ አንፃራዊ ተጽእኖ ለ ረድፎች እና አምዶች በ አጓዳኝ ረድፎች እና አምዶች: እንዲሁም ለ ጠቅላላው ሰንጠረዥ
ለውጦች ለ ረድፍ ወይንም አምዶች ብቻ ለ ተመሳሳይ አጓዳኝ ቦታ ተጽእኖ እንዳለው መወሰኛ
ለውጦች ለ ረድፍ ወይንም አምዶች ለ ጠቅላላ ሰንጠረዡ ተጽእኖ እንዳለው መወሰኛ
ለውጦች ለ ረድፍ ወይንም አምዶች ለ ሰንጠረዡ መጠን ተጽእኖ እንዳለው መወሰኛ