መሰረታዊ ፊደሎች

በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ መሰረታዊ ፊደሎች ማሰናጃዎች መወሰኛ

የ መሰረታዊ ፊደሎች ማሰናጃዎች ይወስኑ: የ እስያ እና ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ ቋንቋዎች ድጋፍ ጀምሮ ከሆነ በ - ቋንቋ ማሰናጃዎች - ቋንቋዎች

እነዚህ ማሰናጃዎች ይገልጻሉ የ መሰረታዊ ፊደሎች በ ቅድሚያ ለ ተገለጹ ቴምፕሌቶች: እርስዎ ማሻሻል ወይንም ማስተካከል ይችላሉ በ ነባር የ ጽሁፍ ቴምፕሌቶች.

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

የ ጽሁፍ ሰነድ መክፈቻ ይምረጡ - LibreOffice መጻፊያ - መሰረታዊ ፊደሎች (Western):

የ ጽሁፍ ሰነድ መክፈቻ ይምረጡ - LibreOffice መጻፊያ - መሰረታዊ ፊደሎች (እስያ) ዝግጁ የሚሆነው የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ ካስቻሉ ነው:


መሰረታዊ ፊደሎች

ነባር

መጠቀም የሚፈልጉትን የ ፊደል አይነት ይወስኑ ለ ነባር የ አንቀጽ ዘዴነባር የ አንቀጽ ዘዴ ፊደል የሚጠቀሙት ለ ሁሉም የ አንቀጽ ዘዴዎች ነው: በ አንቀጽ ዘዴ ሌላ ፊደል ካልተገለጸ

መጠን

የ ፊደል መጠን መወሰኛ

ራስጌ

ለ ራስጌ የሚጠቀሙበትን ፊደል መወሰኛ

ዝርዝር

ፊደል ለ ዝርዝር እና ለ ቁጥር መስጫ እና ለሁሉም ዘዴዎች መወሰኛ

በሚመርጡ ጊዜ ለ አንቀጽ አቀራረብ ቁጥሮች ወይንም ነጥቦች በጽሁፍ ሰነድ ውስጥ ፕሮግራሙ የ አንቀጽ ዘዴዎችን ራሱ በራሱ ይመድባል

መግለጫ ጽሁፍ

ለ ምስሎች እና መግለጫዎች የሚጠቀሙበት ፊደል መወሰኛ

ማውጫ

ለ ማውጫ እና በ ፊደል ቅደም ተከተል ማውጫ እና ለ ሰንጠረዥ ማውጫ ይዞታዎች የሚጠቀሙበት ፊደል መግለጫ

መደበኛ

Resets the values visible in the dialog back to the default installation values.

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ማረጋገጫ አይታይም ነባሩ እንደገና እስከሚጫን ድረስ


Please support us!