LibreOffice 7.6 እርዳታ
እነዚህ ማሰናጃዎች ይወስናሉ ሰነዶች እንዴት እንደሚፈጠሩ በ LibreOffice እና እንዴት እንደሚያዙ: እንዲሁም ይችላሉ ማሰናጃውን መግለጽ ለ አሁኑ ጽሁፍ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ አለም አቀፍ ማሰናጃው ራሱ በራሱ ይቀመጣል
ለ መሰረታዊ ፊደሎች ማሰናጃዎች መወሰኛ
የ መሰረታዊ እስያ ፊደሎች ማሰናጃዎች ይወስኑ: የ እስያ ቋንቋዎች ድጋፍ ጀምሮ ከሆነ በ - ቋንቋ ማሰናጃዎች - ቋንቋዎች
የ መሰረታዊ ፊደሎች ማሰናጃዎች ይወስኑ ለ ውስብስብ ጽሁፍ እቅድ ቋንቋዎች ድጋፍ ጀምሮ ከሆነ በ - ቋንቋ ማሰናጃዎች - ቋንቋዎች