LibreOffice 24.8 እርዳታ
ማሰናጃዎች መግለጫ ለ HTML ገጾች.
Use the spin buttons Size 1 to Size 7 to define the respective font sizes for the HTML <font size=1> to <font size=7> tags.
የ HTML ሰነዶች ለማምጣት ማሰናጃዎች መግለጫ.
ቁጥሮች ከ HTML ገጽ ውስጥ በሚያመጡ ጊዜ: የ ዴሲማል መለያያ እና የ ሺዎች መለያያ ባህሪዎች ይለያያሉ እንደ ቋንቋው አይነት በ HTML ገጽ ውስጥ: ነገር ግን የ ቁራጭ ሰሌዳ ምንም የያዘው መረጃ የለም ስለ ቋንቋ: ለምሳሌ: የ ባህሪ "1.000" ኮፒ ቢደረግ ከ ጀርመን ድህረ ገጽ ውስጥ ብዙ ጊዜ ይህ ማለት "አንድ ሺ" ነው ምክንያቱም ነጥቡ የ ሺዎች መለያያ ነው በ ጀርመን ቋንቋ: ኮፒ ቢደረግ ከ ጀርመን ድህረ ገጽ ውስጥ ተመሳሳይ ባህሪዎች ለ ቁጥሩ ይቆማሉ 1 እንደ "አንድ ነጥብ ዜሮ: ዜሮ: ዜሮ":
If not checked, numbers will be interpreted according to the setting in Languages and Locales - General - Locale setting in the Options dialog box. If checked, numbers will be interpreted as 'English (USA)' locale.
እርስዎ ከ ፈለጉ እዚህ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ tags በማይታወቁ በ LibreOffice እንደ ሜዳዎች ለሚመጡ ለ መክፈቻ tag, የ HTML_ON ሜዳ ይፈጠራል በ ዋጋ በ tag ስም: ለ መዝጊያ tag, የ HTML_OFF ይፈጠራል: እነዚህ ሜዳዎች ይቀየራሉ ወደ tags በ HTML መላኪያ ውስጥ
እዚህ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ ሁሉንም የ ፊደሎች ማሰናጃ ለ መተው በሚያመጡ ጊዜ: በ HTML ገጽ ዘዴ ውስጥ የ ተገለጹ ፊደሎች ይሆናሉ የሚጠቀሙት ፊደሎች
እዚህ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ ለ ማካተት የ LibreOffice Basic ትእዛዞች በ HTML አቀራረብ በሚልኩ ጊዜ
እርስዎ ይህን ምርጫ ማስጀመር አለብዎት ከ መፍጠርዎት በፊት የ LibreOffice Basic ጽሁፍ: ያለ በለዚያ ማስገባት አይችሉም: LibreOffice Basic ጽሁፍ መሆን አለበት በ HTML ራስጌ ሰነድ ውስጥ: አንድ ጊዜ ከ ፈጠሩ ማክሮስ በ LibreOffice Basic IDE, በ ጽሁፍ ምንጭ ውስጥ ይታያል በ HTML ሰነድ ራስጌ ውስጥ
እዚህ ሜዳ ውስጥ ምልክት ከ ተደረገ: በሚልኩ ጊዜ ወደ HTML ማስጠንቀቂያ ይታይዎታል የ LibreOffice መሰረታዊ ማክሮስ ይጠፋል
እርስዎ እዚህ ሜዳ ውስጥ ምልክት ካደረጉ: የ ማተሚያ እቅድ ለ አሁኑ ሰነድ: (ለምሳሌ: የ ሰንጠረዥ ማውጫ ከ እኩል ከ ተካፈሉ የ ገጽ ቁጥሮች ጋር እና ቀዳሚ ነጥቦች) ይላካሉ እንዲሁም ማንበብ ይቻላል በ LibreOffice, Mozilla Firefox, እና MS Internet Explorer.
የ HTML ማጣሪያ ይደግፋል የ CSS2 (Cascading Style Sheets Level 2) ሰነዶችን ለማተም: እኒዚህ ሁኔታዎች ውጤታማ የሚሆኑት የ ማተሚያ እቅድ መላኪያ ሲያስጀምሩ ነው
Mark this check box to automatically upload the embedded pictures to the Internet server when uploading using network protocol. Use the Save As dialog to save the document and enter a complete URL as the file name in the Internet.