ክፍል ማረሚያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose - Language Settings - Writing Aids,
in the Available language modules list, select one of the language modules and then click Edit.


ምርጫዎች

ቋንቋ እና ዝግጁ ፊደል ማረሚያ መወሰኛ: ጭረት እና ተመሳሳይ ንዑስ-ክፍሎች ለ ተመረጠው ክፍል እርስዎ ማስተዳደር ይችላሉ የ ንዑስ-ክፍሎች በ ቅድሚያ

  1. ቋንቋ ይምረጡ ከ ቋንቋ ዝርዝር ውስጥ

  2. ሁሉም ክፍሎች ውስጥ ምልክት ያድርጉ የሚጀምሩትን በዚህ ቋንቋ ስር የ ራስጌ ፊደል: ጭረት እና ተመሳሳይ

  3. እርስዎ ከ አንድ በላይ ዝግጁ ንዑስ-ክፍል ለ ቦታው ካለዎት: የ ንዑስ-ክፍል ለ ፊደል እና ተመሳሳይ የሚሄዱት እንደ ቅደም ተከተሉ ነው እንደ ተመደቡት: እርስዎ ቅደም ተከተሉን መቀየር ይችላሉ በ መጠቀም የ ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ እና ወደ ታች ማንቀሳቀሻ ቁልፎች

  4. በ ጭረት አንድ ንዑስ-ክፍል ብቻ ነው ማስጀመር የሚቻለው

ቋንቋ

የ ክፍሉን ቋንቋ መወሰኛ

ለ ሁሉም ቋንቋ ምርጫ ሜዳ በ LibreOffice የሚቀጥለው ይፈጸማል:

የ ቋንቋ ማስገቢያ ምልክት ማድረጊያ አለው ከ ፊት ለ ፊት ፊደል ማረሚያው ከተመረጠ

ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ

በ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ የ ክፍሉን ቅድሚያ በ አንድ ደረጃ መጨመሪያ

ወደ ታች ማንቀሳቀሻ

በ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ የ ክፍሉን ቅድሚያ በ አንድ ደረጃ መቀነሻ

ወደ ኋላ

እዚህ ይጫኑ የ አሁኑን ለውጥ ለ መተው ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ

Please support us!